ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታዮች እንዲሁም የቼልሲ ደጋፊዎች ከ እግርኳስ ወሬዎች ወጣ ብለን አንድ ሁላችንም ትኩረት ስለማንሰጠው ነገር እናውራ፦
ከላይ በፎቶ እንደምናያቸው ለ አንድ ቻናል ማደግ እና መበረታታት emojiዎች እንዲሁም reactionዎች አስፈላጊ ነው የቻናላችን አድሚኖች ዜናም ሆነ ጨዋታ በሚያስተላልፉበት ጊዜ በነዚህ ነገር እንዲያግዙ በትሕትና ለማሳሰብ እንወዳለን ፤
ለናንተ ቀላል የሚመስለው ነገር ለኛ መነሳሳት እና እንድንበረታታ ስለሚያደርግን ፖስት በሚያዩበት ጊዜ Reactionዎትን አብረው እንዲሰጡ ለማሳሰብ እንወዳለን እናመሰግናለን ፨፨🙏🏾☺️
SHARE
@ET_CHELSEA_FANSSHARE
@ET_CHELSEA_FANS