Eagle Gospel Songs


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Музыка


Our Bot: @EagleMusicAndLyricsBot
For all of you question: @EGSCommentBot
Other Channel: @EagleMusicVideo
Group: @EagleGospelSongsgroup
Before Leaving The Channel Tell us our Problem/ ከቻናሉ ከመውጣቶ በፊት ችግራችንን ይንገሩን @EGSCommentBot

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций














https://youtu.be/eiGl3CLsDqI
የፊልም ታሪክ በአጭሩ




#NEWS




#NEWS

"አንድ ወሬ ልንገራችሁ "መሲህ" ስለሚባለው አዳኝ የተሰናዳ ልዩ የአልበም ሰንዱቅ ምርቃትና እና የ'አምልኮ" ቀን ተዘጋጅቷል። "
ቁምነገር" ብላችሁ ቀጠሮ ያዙ ጥቅምት 07/2014 ዓ.ም እሁድ ቀን ከሰዓት 9:00 ሰዓት ላይ በሀልዎት አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን በ"ጉጉት" እጠብቃችኋለሁ። ጆሮአችሁ "ሰምቶኛል" ብዬ አልደጋግምላችሁም ታዲያ "መኖሪያዬ" ሩቅ ነው ብላችሁ እንዳትቀሩብኝ "በሰማይ" ፍቅር ግድ ብያችኋለሁ፡፡ እግዚአብሔርን "አመሰግናለሁ" በምንልበት "አንተ ነህ" እያልን በምንወድስበት "ስምህ" እያልን በምናውጅበት "ከፊቱ" ለአንዳፍታ እንኳን "ውልፍት" በማንልበት በዚህ ድንቅ ቀን ወዳጅ ዘመዶን ጋብዘው አብረን እግዚአብሔር እናምልክ። ወንድማችሁ ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማርያም
አድራሻ:- ከወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ጎርጎርዮስ አደባባይ ፊውቸር ታለንት ትምህርት ቤት አጠገብ

sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
@EagleGospelSongs




#NEW_SINGLE
አመሰግናለሁ
Surafel H/mariam
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
@EagleGospelSongs




የማንን መዝሙር ይለቀቅ በዚህ አሳወቁን
@EGSCommentBot




#SINGLE
ካንተ የተቀበልኩት
ዘማሪት ንዋይ ማሞ እና ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
@EagleGospelSongs






#NEWS
"መሢሕ"

እግዚአብሔር ዕረድቶኝ የሠራሁት የመዝሙሬ አልበም መጠሪያ ርዕስ ነው፡፡

እርሱ መሢሁ የእስራኤልም ሆነ የዓለም ብቸኛ ተስፋ ሲሆን
#ነብይነትም_ሆነ_መሪነት_በጥሪና_በጸጋ_ሥጦታ_ይገኛል፤ መሢሕነት ግን በዚህ ዓይነት ሁኔታ አይገኝም።
#መሢሕነት_ክርስቶስነት_ነው፤ #ክርስቶስነት_ደግሞ_አምላክነት_ነው፤ ስለዚህ በመጽሐፍም ሆነ በታሪክ የተመሠከረለት አንድ መሢሕ ወደ ዓለም መጣ #ያም_መሢሕ_ኢየሱስ_ክርስቶስ ነው። ስለዚህ አንተ ነህ መሢሕ" ብዬ ተቀኘውለት። #ዮሐንስ 1 41፤ :– መሢሕን አግኝተናል አለው፤ ትርጓሜውም ክርስቶስ ማለት ነው፡፡
#በቅርብ_ቀን_ይለቀቃል

#ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማርያም
#ጌታ_ይባርካችሁ!!

Показано 20 последних публикаций.

411

подписчиков
Статистика канала