EBS MUSIKA


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Музыка


🕺EBS MUSIKA ጣምና ያላቸው ቆየት ያሉ እና አዳዲስ ሙዚቃዎች በጥራት በቪድዮ እና በኦድዮ(MP3) የሚለቀቅበት ቻናል ነው ።
ቻናሉን ሸር በማድረግ ሙዚቃን ለሚዎዷቸው ይጋብዙ ይጋበዙ🎧🎼🎹🎤🥁🎷🎺🎸🎻
Share - https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций


ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ

አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇

'https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
































👤 ወንዲ ማክ
💿 ይንጋልሽ
🎼 New Album
🔊 15 music
@EBS_MUSIKAA


ወንዲ ማክ ከ15 ነጠላ ዜማዎች በኋላ የመጀመሪያ አልበሙን ሊያወጣ ነው።
#FastMereja
አዲስ አበባ ኮልፌ ነው ተወልዶ ያደገው፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በኮልፌ ሰላም በር፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በቦሌ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትሏል። የኮሌጅ ትምህርቱን በንፋስ ስልክ ቴክኒክ ተከታትሎ ተመርቋል።

ድምፃዊ ወንዲ ማክ መጀመሪያ ከህዝብ ያስተዋወቀው የሙዚቃ ስራ የቀድሞው አንጋፋ ድምጻዊ የጋሻው አዳል የሆነውን ግጥም ከራሱ በመጨመር "ምን ይጥራሽ" ወይም "ኮለል በይ" የተሰኘ ስራ ነው።

ወንደወሰን መኮንን (ወንዲ ማክ) 15 ነጠላ ዜማዎችን በመስራት ለህዝብ አድርሷል። በዚህም በተለያዩ የአለማችን ሀገራት በመሄድ የሙዚቃ ስራውን አቅርበዋል።

አሁን ከዘጠኝ አመት በኋላ "ይንጋልሽ" የተሰኘ የራሱን የመጀመሪያ አልበም አጠናቆ አርብ ሰኔ 14/2016 ዓም በራሱ ዩቲዩብ ቻናል እንደሚለቅ ፋስት መረጃ ሰምቷል።

14 ሙዚቃዎችን የያዘው ይንጋልሽ አልበም ግጥም እና ዜማ ራሱ ወንዲ ማክ የሰራው ሲሆን በፍቅር፣ በማህበራዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥን እንደሆነ ሰምተናል።

​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎭#To Download Mp3👇👇
🥕🥕 @CAROTMUSICS 🥕🥕
  ◌◌◌🎸🎸🎸🎸🎸◌◌◌


👤 ሜላት ቀለመወርቅ
🎵 ዋይ

━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED : 2024
➠ GENRE : #Ethiopian
➠ TYPE : #Single
➠ FORMATS : #Mp3

Join Us 💿➠ @EBS_MUSIKAA

https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
━━━━━━━
   ══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══

Показано 20 последних публикаций.