E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


ይደውሉልን!
0917318110
0912407472
0948398047

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?

2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል።

12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡

ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

@EntranceHubEthiopia


Basic Physics Grade 9 Chapter 4 - Work , Energy and Power.pdf
549.2Кб
Grade 9| Chapter 4
| Work, Energy and power|

Basic Physics Short note!

Entrance Hub Application ላይ ታገኙታላችሁ ።

44 ዓመት ብሄራዊ ፈተናን ጨምሮ እንዲሁም EH Tutorial!

ለመቀላቀል...
@EntranceHubBot

Application ተጠቅሞ መመዝገብም ይቻላል!

@EntranceHubEthiopia


በአዲስ መልክ ዛሬ ትምህርት ይጀምራል!
Remedial + EH Class A እና Class B

ትምህርቱን ለማግኘት እንዲሁም ሙሉ የEntrance Hub ፈተናዎችን ለመጠቀም!

Bot: @EntranceHubBot አልያም Applicationኡን በመጠቀም በሚገባላችሁ የ Message መልዕክት መሰረት linkኡን በመንካት ትምህርቱን ማግኘት ትችላላችሁ ።

@EntranceHubEthiopia


Entrance-Hub.apk
51.2Мб
©Entrance Hub Ethiopia

5k 0 113 28 31

#Update

Mathematics Grade 10

1998


1999


2000


2001


2002


2003


2004


2005


2006


2007


2008


2009


2010

በዚህ ሰዓት ተካቷል!


44 ዓመት ብሄራዊ ፈተና እንዲሁም 16 ዓመት 10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በ Entrance Hub Application በዚህ ሳምንት ሙሉ ለሙሉ ለተማሪዎች ይቀርባል ።

አጠቃቀም!
Phone number| Ethio Telecom
Root Device| Not Allowed
PC Emulator| Not Allowed

Chapter wise exam| Year Wise Exam በመረጣችሁት ልክ ይወሰናል.... 1 ቻብተር እስከ 1000 ጥያቄዎችን ልይዝ ይችላል!


Chemistry በነገው እለት ......

ለመጀመርያ ግዜ በውስጡ!

EUEE Biology......
1972 , 1973 , 1974 , 1975 , 1976 ,
1977 , 1978 , 1979 , 1980 , 1981 ,
1982 , 1983 , 1984 , 1985 , 1986 ,
1987 , 1988 , 1989 , 1990 , 1991 ,
1992 , 1993 , 1994 , 1995 , 1996 , 1997
1998 , 1999 ይጫናል!

ከዚህ በፊት 2000 , 2001 , 2002 ,
2003 , 2004 , 2005 , 2006 , 2007 ,
2008 , 2009 , 2010 , 2011 , 2012 ,
2013 , 2014 ተጭኗል ።


ለመጀመርያ ግዜ በውስጡ!

EUEE Physics......
1972 , 1973 , 1974 , 1975 , 1976 ,
1977 , 1978 , 1979 , 1980 , 1981 ,
1982 , 1983 , 1984 , 1985 , 1986 ,
1995 , 1996 , 1997 , 1998 , 1999 , 2001 , 2002 ,
2003 , 2004 , 2005 , 2006 , 2007 ,
2008 , 2009 , 2010 , 2011 , 2012 , 2014

ተጭኗል ። 2015 ነገ ይጫናል!


ለመጀመርያ ግዜ በውስጡ!

EUEE Biology......
1972 , 1973 , 1974 , 1975 , 1976 ,
1977 , 1978 , 1979 , 1980 , 1981 ,
1982 , 1983 , 1984 , 1985 , 1986 ,
1987 , 1988 , 1989 , 1990 , 1991 ,
1992 , 1993 , 1994 , 1995 , 1996 , 1997 ተጭኗ።


ነገ!
1998 , 1999 , 2000 , 2001 , 2002 ,
2003 , 2004 , 2005 , 2006 , 2007 ,
2008 , 2009 , 2010 , 2011 , 2012 ,
2013 , 2014 , 2015 ይጫናል ።


🌙Happy Eid(عيد مبارك لكم ولأحبائكم)

♥️Wishing you and your family a happy and peaceful Eid.

☪💕በEIDአችን ሰላም ፣ ፈቅር እና አንድነት እንዲሁም በጎነት የምናስብበት በዓል ያድርግልን ።

تقبل الله منا ومنكم صيامنا وصالح💞 أعمالنا


ከEntrance Hub ምን ይጠብቃሉ 🤩

የ44 ዓመት ብሄራዊ ፈተና(12ኛ) ክፍል በኢትዮጵያ ✊
የ16 ዓመት የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በኢትዮጵያ 🥳

እጅግ በሚገርም ሁኔታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ፈተና በEntrance Hub ብቻ ሊቀርብ 5 ቀን ብቻ ቀረው!

ከመነሻው ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ፈተና በEntrance Hub Application ሰኞ ልናቀርብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

@EntranceHubEthiopia

11.9k 0 20 29 137

#Update

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡

የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።

የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡

ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

@EntranceHubEthiopia

20.1k 0 184 6 108

Grade 9 Mole and Stoichiometry.pdf
1.4Мб
📄Chemistry practice Questions

📕Grade 9

📑Mole and Stoichiometry

100% useful for Entrance Examination

😎Entrance Hub Team Expert


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💒ይቅርታ 💒
የዓብይ ጾምን በይቅርታ እንጀምር ።

Entrance Hub ላስቀየምናችሁ የሰው ልጆች ሁሉ ይቅርታ🙏


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🌙ረመዳን ከሪም

ይህ ረመዳን የሰላም፣ የደስታ እና የበረከት ያድርግልን።

ስለማችንን የምንመልስበት አላህ ሀገራችንን ሰላም የሚያደርግበት ወር ያደርግልን ። ረመዳን ከሪም!


Drainage on map .pdf
586.2Кб
Drainage on map .pdf'

Entrance Hub 90 Days challenge

@EntranceHubEthiopia




Physics Revision Notes...pdf
2.2Мб
Physics Revision Notes!

Motion Revision.

@EntranceHubEthiopia


the meaning of map Geography 02 .pdf
818.8Кб
Geography Map reading part 1
በነገራችን ለይ እኛ ምናዘጋጀው ኖት የመፅሐፉ ዋና ዋና ነጥቦች ስለሆነ ዝርዝር መረጀ ለማግኘት Textbooks አየት አድርጉት

@EntranceHubEthiopia


Re. Maths Phase 1-.pdf
812.6Кб
Remedial....

Phase 1 . ፈተና ዛሬ ተጠናቋል!

Показано 20 последних публикаций.