ⓜⓤⓩⓘⓚⓐ ⓗⓘⓦⓔⓣⓔ ye ermi መዝናኛ 🎸


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


Welcome to my channel
Vocal Music🎵🎼🎵🎼
Old Music📻📻📻
Couples pic💏💏💏
Ermata pictures👌👌👌
Fun video & pictures
@ermata👈

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


The most beautiful words of love muzika hiwete @ermata👈join






Lemifelalegu leboce cereka🌙 lyu dmket thonalech


አሁን ላይ ሰዎች ወዳንቺ መተው...e... እኮ እንደዚ ነው ብለው ካወሩልሽ

...እባክሽ ያለ ምንም መጠራጠር እመኛቸው..አዋ እሡማ እንደዛ ነው
በያቸው ምክንያቱም አሁን ላይ
💔💔💔💔
? ምንም ነገር ማብራራት...............
አልፈልግም .....ምክንያቱም ያልሽኝንና ያሉኝን ሁሉ ስለሆንኩ
አውቃለው አሁን ላይ...አልናፍቅሽም
ቅንጣት እንኳን ትዝ አልልሽም
እሱን ሳስብ ስለማረጋቸው ነገሮች
መጨነቄን አቆማለው ምክንያቱም
ስለኔ ሚያገባው የለም

💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ermata


ትክክለኛ ጓደኛ.....
ብቻየን ተወኝ በምትልበት ጊዜ
እጅህን የሚይዝህ ነው።
🦋🦋🦋🦋@ermata👈join


Репост из: ⓔⓡⓜⓘ ×ʟʟ
😭😭😭 ሴትን ልጅ መድፈሩ 😭😭😭

9 ወር በሙሉ በሴት ማህፀን ውስጥ እንዳሻው ተኝቶ
እስከ 3ዓመቱ የሴትን ጡት ጠብቶ

በእግሩ እስኪራመድ ጀርባዋን አጉብጦ
ደክማ የምሰራውን ምግብ እየዋጠ አማርጦ

በሴት ሆድ ውስጥ አድጎ በሴት እጅ በልቶ
ማስተዋል ጠፍቶበት ልቡን በሀጢያት ሞልቶ

አድጎ ራሱን ሲችል ሲቆም በሁለት እግሩ
እስኪ ምን ይሉታል ሴትን ልጅ መድፈሩ?

✍ ermiyas ✍
Join👇👇👇
@Ermata
@Ermata
@Ermata


🍃🌹🍃.......✍


አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል።
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።😘

Join👉 @ermata
Join👉 @ermata


Репост из: ⓔⓡⓜⓘ ×ʟʟ
​​❤️የፍቅር ወግ💋

አንድ ነገር ልምከርህ በመሞትና በመኖር መሐል ሆና አጎንብሳ ላሳደገችህ #እናትህ እንደምንም ብለህ ተጋግጠህ ለፍተህ ግረህ ስራ ስራና #ቡና ግዛላት።ያኔ ምርቃቷ የልፋትህ ትልቁ ክፍያህ ይሆናል።

#ከረሴው..... 🌹
➡️ @ermata
➡️ @ermata


Репост из: ⓔⓡⓜⓘ ×ʟʟ
////'እኔ ኣንቺን ለመርሳት'///
(ኤርሚ )

ያስጠላሻል ባልሁት በረከሰው ሁሉ ይዤሽ ተንከራተትሁ፣
ቦታ እንድትለቂልኝ በጠበበው ልቤ ብዙ ኮረት ከተትሁ፣
የልቤ ጭቅቅት ምንም ባይደላሽም፣
አፀዳሽው እንጂ ጥለሽ አልወጣሽም፡፡


@ermata
@ermata


አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያgቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ

ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀
ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት


@ermata🎙🎙
Join👆👆




Lj mikel mamaye
@ermata🎙🎙
Join👆👆


Habibeti
@ermata🎙🎙
Join👆👆


ሰዎች ሁለት አይነት ናቸው
አንደኛው ጥሩነትህን አይቶ ይወድሀል ሌላኛው ደሞ ጥሩነትህን አይቶ ይጎዳሀል

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
.. @ermata
@ermata


Germa tefra✌️
@ermata🎙🎙
Join👆👆👆👆


@ermata🎙🎙
Join👆👆👆


የምትችለውን ብቻ አትስራ ! የሚችለውንማ ሁሉም ሰው እየሰራ ነው እኮ ከሰው የተለየ ከፈለግክ ከሰው የተለየ ስራ ።

አሁን እየሰራኸው ያለውን ስራ ምን ልትጨምርበት ትችላለህ ? እስቲ ትንሽ ነገር 🤏 ፤ እስቲ አርገው !


Lj mikel mamaye
@ermata🎙🎙
Join👆👆

Показано 20 последних публикаций.

627

подписчиков
Статистика канала