የምደባው ነገር!!!
በትናንትናው እለት የተለቀቀው የምደባ ውጤት አነጋጋሪ ነገሮችን አካቷል።
‼️ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ከተመደቡ ተማሪዎች መካከል 142ቱ በድጋሚ በዚህኛውም ዙር ምደባ ተሰጥቷቸዋል።
ከነዚህ 142 ተማሪዎች መካከል
17 ተማሪዎች ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
16 ተማሪዎች ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
15 ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
11 ተማሪዎች መቀሌ ዩኒቨርሲቲ
10 ተማሪዎች ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተመድበዋል።
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች በዚህኛው ምደባ እንደማይካተቱ ትምህርት ሚኒስቴር መናገሩ አይዘነጋም።
‼️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የብዙ ተማሪዎች ቀዳሚ ምርጫ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት ከዚህ ቀደም በነበረው ተሞክሮ መሰረት ዩኒቨርሲቲውን በአንደኛ ደረጃነት የሞሉና ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ስለሚበዙ በሁለተኛ ደረጃ የሞላ ይደርሰዋል ተብሎ አይታሰብም። ይሁንና በዚህ አመቱ ምደባ አዲስ አበባን 10ኛ ምደባቸው ድረስ ያደረጉ ተማሪዎች ደርሷቸው ለማየት ችለናል።
ከላይ ከጠቀስናቸውም ነገሮች የባሱ ነገሮችን የቻናላችን አባላት እያጋሩን ይገኛሉ። ቻናላችን አስፈላጊውን ማጣራት አድርጎ ለናንተ የሚያደርስ ይሆናል።
@ethiostudents
@campusgeeks