Ethio Crypto Hub


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @Ermiyass1 | @jossiefTe
Welcome to Ethio Cryto Hub - your trusted hub for latest cryptocurrency trends and exclusive airdrop opportunities.

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


Dropair mystery code ➖DROPISCOM

Be fast




Paws activity checker is live 👀🔥 💨


በራሳችሁ TELEGRAM  STAR  መግዛትና  እና ቴሌግራምማችሁን PREMIUM ማድረግ የምትፈልጉ በቀላሉ በ HULU PAY አማካኝነት በርካሽ መግዛት ትችላላችሁ

እዚህ ጋር ያገኙታል🔗 HULU PAY BOT

Share➽ Crypto_hub
Share➽ Crypto_hub


☺️ ስለ tapswap ተጨማሪ መረጃ ልስጣቹ

✅Quesitonnaire የተሳተፈ ballance ይጨመርለታል ብለዋል ግዜ አይወስድም ከላይ በምስሉ ላይ ባለው መሰረት ግቡ እና ጥያቄዎቹን መልሱላቸው(መስራታችሁ ካልቀረ ደሞ honestly መልሱ)

✅season 2 በ 24 ሰኣት ውስጥ ይጀምራል ብለዋል(ስንት ሰው እንደሚሰራው ግን እግዜሩ ይወቅ🧑)

✅ season 2 እንደተጀመሩ withdraw ምናደርግበትን options(exchanges) እንደሚያስመርጡን ተናግረዋል

አንድ አመት ሙሉ ተስፋ ሳትቆርጡ ለሰራችሁ ሁሉ ይቅናችሁ 🤝


Season 1 mining over


9 minutes to go

እንሆ ሼባው ያለዉን ለማሳካት 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል። We hope ሀሳባቸውን አይቀይሩም


Репост из: Movie Trailers 📽
በመጨረሻም TAPSWAP ዛሬ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ MINING ይጠናቀቃል። Finally ልንገላገለው ነው🔥😂

እኔ 1B ሰርቻለው እናንተስ Comment ላይ📝

Share➽ @crypto_news221
Share➽ @crypto_news221


በጣም ቀላል USDT ማግኛ BOT ነው✅

በ ጌሙ ውስጥ SPIN በማረግ, INVITE በማረግ, እና የ15SEC VIDEO በማየት የምታገኟቸውን   GOLD 10,000 ስደርሱ ወደ 1$ዶላር ቀይራቹ WITHDRAW ማረግ ትችላላችሁ።

🙌🏾እኔ ብታምኑም ባታምኑም ካለ ምንም INVITE  10,000GOLD ደርሼ ወደ 1$ዶላር CONVERT አርጌያለው, እናንተም ሞክሩት

💥ሌላው ደስ የሚለው ነገር ደሞ የ15sec VIDEO በማየትም የ SPIN እድል ማግኘት ትችላላችሁ 😍



🔥ለመጀመር👉🏽 START የሚለውን ይጫኑ👉🏽 START

https://t.me/LuckyAnimalsbot/LuckyAnimalapp?startapp=inv_MTAyMDc3Nzc


እንዳያመልጣችሁ 🔥🔥🔥🔥🔥


Free 100% real cash USDT paying bot .......


TapSwap stop farm tomorrow!

🟢February 6th – TapSwap Stage 1 ends.

🟢 Application Pause – TapSwap will be temporarily paused from February 6th 12:00 UTC to February 7th 12:00 UTC.


If anyone is still entering codes, 👉 @TapSwap

What do you think will happen after February 7th?


SNAPSHOT

ዛሬ ስለ Snapshoot ምንነት እናያለን ቤተሰብ

SNAPSHOT ማለት እንድ Blockchain ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ Specific በሆነ ሰዐት ውስጥ  Record አድርጎ የማስቀመጥ Process ነው፡፡ Blockchain ሲባል የተለያዩ Crypto Wallet Address ላይ ያሉ Balances እንዲሁም የተለያዩ በ Crypto Wallet የምታደርጉትን እንቅስቃሴ ያካትታል፡፡ ይህን ቃል  በተደጋጋሚ የምንሰማው Network Upgrade ሲደረግና Airdrop ሲታደል ነው፡፡

ለምሳሌ፡ ፎቶ ልትነሱ አንድ ስቱድዮ ጎራ አላችሁና ፎቶውን ለመነሳት ዝግጅታችሁን ከጨረሳችሁ በኋላ የካሜራው ባለሙያ ፎቶ ያነሳችኋል፡፡ ፎቶ ከማንሳቱ በፊትም ሆነ ካነሳችሁ በኋላ የምታደርጉት እንቅስቃሴ ለ ካሜራ ባለሙያው ምንም ጥቅም የለውም፡፡ ጥቅም ያለው እሱ Photo ያነሳባት ከ2 Second ያልዘለለች ቅጽበት ናት፡፡ ያቺ ቅጽበት በ Crypto አለም Snapshot ብለን እንጠራዋለን፡፡

ወደ Crypto ስንመለስ ደግሞ Specially Airdrop ላይ በዚህ ቀን እና ሰዐት Snapshot አለ እነዚህን Criteria አሟልታቹ ተገኙ ከተባላቹ Snapshot ይወሰዳለ ከተባለ በፊት እና ከተባለ በኋላ ያለው ልፋታቹ ሳይሆን የዕለቱ ዕለት አድርጉ የተባላችሁትን አድርጋቹ መገኘታቹ ነው ጥቅም ያለው ማለት ነው፡፡



@Ethio_Crypto_Hub0


Tapswap list siderg

Ergetgna ke notcoin belay endmikefl😘


LayerEdge ‘Closed Testnet’ ends in less than 24 hours.


Paws Voucher price = 0.056 sol which is 12$+  drop from last week by half but not only paws market also bloody

What's your opinion about whole about paws According to current price ?

Sell 👍 or  hold 👎 ?

still am waiting Good 🙄🙄


እስቲ እናያለን ዛሬ Feb 5 ነው በዚህ 25 ቀን ውስጥ እንጠብቃለን
ሊስት በመሆኑ ብቻ ደስተኞች የምንሆን ሰዎች ብዙ ነን 😋😋




Family ደገምነው ይላል አሁን Withdraw ወደ 150 ወርዱዎል እየሰራችሁ።

ያልጀመራችሁ ፍጠኑ Start ብላችሁ የሚመጡትን ቻናሎች join አርጋችሁ ✅ ነክታችሁ ግቡ

🔥150 Start ማን ይሰጣችኋል 🔥

LINK🔗https://t.me/Stars_Farmings_bot?start=7004933887

🌟🌟🌟🌟


🏃‍♀️ቴሌግራም premium✔️

🟢የ 3 ወር ,
🟡የ 6 ወር እና
🔴የ 1 አመት መግዛት የምትፈልጉ

😏 @Bella_mun365


Репост из: Movie Trailers 📽
Tapswap ነገ መጠናቀቁ ስለሆነ የቪዲዮ ኮድ ከፈለጋችሁ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ

Cinema code - HERE

ትንሽም ቢሆን ሰራሰራ አርጉ።
እስከ ዛሬ አቆይተው መቼም ደና ነገር ይሰጡናል በሚለው 🙏

🌟START TAPSWAP BOT🌟

SHARE ➽ @crypto_news221
SHARE ➽ @crypto_news221

Показано 20 последних публикаций.