Ethio Sigma


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


ኢትዮ ሲግማ ∼ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 MOTIVATION 🇪🇹

ወንድ ሁን!!!👿
For Any Comment - @Martin_amartian8 & @Reiss_nelsonn
For promotion - @Ethiopiansigmabot
ግሩፓችን - https://t.me/Ethio_Sigma_Group
Our video Channal link - https://t.me/+ADSkD7fF8D4wMTY0

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


የዛሬ ውሎህ እንዴት ነበር ጀግናው ፤ በኢሞጂ ግለፀው ?

የኔ - 🥵

📲 @ETHIO_SIGMA_ET

895 0 2 6 215

ኮሮና ኖረም አልኖረም ከሰዎች 'ርቀታችንን መጠበቅ ከብዙ ድራማ ይታደገናል። መቀራረባችን ሊታለፍ የማይገባው ቀይ መስመር ሊሰመርበት ይገባል። Set boundaries! Keep your distance🫵!

Share: @ETHIO_SIGMA_Et


ይሄ ወረቀት አክብሮት ይሰጥሀል

ይዘህ ተገኝ !

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈
Share:@ETHIO_SIGMA_ET


ስኬት ምንድን ነው?


ስኬት ለጠንካራ ሰዎች የተፈጠረ የደስታ ጥግ ነው!!

ለጠንካራ ሰዎች ስኬት ቅርብ ነው!! ለደካማ ሰዎች ግን ቅዠት ነው!!

ከየትኛው ወገን ነህ!! ምረጥ ጀግናው!!

"Sahre"@ETHIO_SIGMA_ET


ቤቲና ቤቲንግ ሀብታም እንድትሆን አይፈቅዱልህም። ከሁለቱም ራቅ!

Shar: @ETHIO_SIGMA_Et

2.7k 0 22 7 143

ከእያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ Spinal Cord አለ🫵።

Share: @ETHIO_SIGMA_Et

2.9k 0 14 5 162

ሰሀኑ ላይ ያለውን ምግብ ከጨረሱ በኋላ
ሰሀኑን '' የቆሸሸ ሰሀን '' ይሉታል

Remeber bro

SHARE @ETHIO_SIGMA_Et


መስራት ባለብህ ሰአት ካልሰራህ
መሳቅ ባለብህ ሰአት ታለቅሳለህ☠

share: @ETHIO_SIGMA_Et


ይሄ ህዝብ 'ኮ ስለ እኛ የሚያወራው ብዙ መልካም ነገሮች አሉት። ያው እስክንሞት ብቻ ነው የሚጠብቁት😑።

share: @ETHIO_SIGMA_Et


ሴት ልጅን መናቅና መሳደብ አላዋቂነት ነው። ሴት ጠይቃችሁ እምቢ ስትባሉ በሲግማ ስም ሴቶችን የምታንቋሽሹ ወንዶች በራስ መተማመናችሁ ምን ያክል ቢተንባችሁ ነው ግን🤦‍♂?! ሰውን የሚንቅ የተናቀ ብቻ ነው። ሲግማነት መገለጫው ታላቆችን ማክበር፣ለታናሾች ማዘን፣ለተቸገሩት መርዳት፣ከሁሉም በላይ ጨላ ማተምን ዓላማው ያደረገ ነው። Be a man of worth!

Share: @ETHIO_SIGMA_Et

4.4k 0 23 8 145

አዲሱ ተጫዋች አንተ መሆንክን ሰምቻለሁ። ስለ ተዋወቅን ደስ ብሎኛል። እኔ አሰልጣኝህ ነኝ☠።

share: @ETHIO_SIGMA_Et


"እጅህን ኪስህ ውስጥ ከተህ የስኬታማነትን መሰላል መውጣት አትችልም" 👌

ስራ ሳትንቅ ስራ!!!


"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et


በመነቃቃት የሚጀምሩ ብዙዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂቶች ብቻ ናቸው፤ አንተ ከሚጨርሱት አንዱ እንደሆንክ እርግጠኛ ነኝ!

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et


1888 ታላቁ ድል የተገኘበት ቀን ነው ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን! 🙏

#የካቲት 23.
129 years⏲

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et


እስቲ ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነቃ አምላክህን አመስግነህ ቀንህን ጀምር ከዛ ከጊዜ ቡሀላ ለውጡን ታየዋለህ።
ደህና እደር አንበሳው🙌

Share @ETHIO_SIGMA_ET


አሮጌዎቹ አድናቂዎቻችን ስለሆኑ አዲስ ጠላት ያስፈልገናል💀

Share:@ETHIO_SIGMA_ET


ጓደኞቼ ጥለውኝ ሄደዋል።

የእውነት የሚወዱኝ እስከ ዛሬ አብረውኝ አሉ። እነሱም ቤተሰቦቼ ናቸው።🔥

Share @ETHIO_SIGMA_ET

5.2k 0 10 6 117

በዚህ አለም ላይ ማነው በጣም Motivate ሚያደርገኝ ነገር የሚንቁኝ ሰዎች ናቸው!
ሁላችንም ተለውጠን እናሳያቸው🤐🤐

Share @ETHIO_SIGMA_ET


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ!!

መልካም ፆም!!

🌙 ረመዳን ከሪም 🌙

Share @ETHIO_SIGMA_ET

5k 0 10 5 118

መስራት ባለብህ ሰዓት ካልሰራህ
መሳቅ ባለብህ ሰዓት ታለቅሳለህ

ይህን የምልህ እራስህን እንዳታጣው ነው እራስህን ያጣህ እለት ያበቃልሀል

አስብ ያልደረቀ ቁስል እንጂ ጠባሳ አይምም የትናንት ህይወትህን ዛሬም ከደገምከው እመነኝ ቁስልህ አይድንም

ይህን ያልኩህ ይገባካል ብዬ ነው ጀግናው ጠንክረህ ስራ

Share @ETHIO_SIGMA_ET

Показано 20 последних публикаций.