ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


🚨 OFFICIAL

ኑሲየር ማዝራዊ የማን ዩናይትድ የህዳር  ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

HIS OUR 🌟

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇

https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk




🚀💰በዝነኛው የአፍሮ ስፖርት አቭያተር ይብረሩና እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ!  🚀💰

ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ https://bit.ly/3M9qBIw ይግቡና እድሎን ይሞክሩ!

የ አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok


🎉 ወደ VIVAGAME! እንኳን በደህና መጡ! 🎉
🔹 በመጀመሪያ ዲፖዚት ላይ 100% የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ ይቀበሉ ይደሰቱ!🎰
🔹 የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ እስከ 360,000 ብር! 🎁
🔹 AVIATOR PLUSን ይጫወቱ እና ሚሊዮኖችን ያለምንም ድካም ያሸንፉ!
✨አሁኑኑ ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ! ✨
👉 ሊንኩን ይጫኑ:https://www.vivagame.et/#cid=Brtg22
🎉 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ !!
👉 ሊንኩን ይጫኑ:https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1


ማርክ ጉሂ አይቀጣም !

የክሪስታል ፓላሱ ተከላካይ ማርክ ጉሂ በግብረሰዶማውያን አርማ ላይ " ኢየሱስን እወዳለሁ " ብሎ መፃፉ ይታወሳል ።

እናም ኤፌው ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ ድርጊቱ እንደማያስቀጣ አሳውቋል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የቶሪኖ ደጋፊዎች ተቃውሟቸውን ገልፀዋል !

የቶሪኖ ደጋፊዎች በክለባቸው ደስተኛ አይደሉም ፤ እናም ክለቡ እንዲሸጥ ይፈልጋሉ ፤ ደጋፊዎች በእያንዳንዱ ግጥሚያ ላይ ባለቤቱ ኡርባኖ ካይሮ ክለቡን እንዲሸጡ የሚነግሩ ባነሮች ይዘው ወደ ስታዲየም ይገባሉ ።"

" እንደሚወጡት መረጃዎች ከሆነ ሬድ ቡል እና ሳውዲ ቡድኑን መግዛት ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል ።

SHARE'  @Ethio_Sport_Uefa


ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ማን ሲቲ በረኞች ሁኔታ፡

“ኤደርሰን የእኛ ቁጥር አንድ ነው ስቴፋን ኦርቴጋ ቁጥር ሁለት ነው ግን ስቴፋን ሊቀጥል ይችላል”

"ነገ እና በሚቀጥሉት ጨዋታዎች ምን እንደሚከሰት እናያለን።"

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


በ 5 ሰው Invite 0.35 ቶን ማግኘት ምትችሉበትን ይሄንን ቦት viral ሳይወጣ ተጠቀሙበት 👇👇

https://t.me/yolygame_bot/start?startapp=852878842
https://t.me/yolygame_bot/start?startapp=852878842


አርቴታ ስለ አሞሪም ፦

" እሱ በስፖርቲንግ ቤት የተለዩ ታሪኮችን ሰርቷል እናም ይህን ጉልበት ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሚያመጣው አስባለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


❤️🫡

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የቼልሲ ተቀያሪ ወንበር ላይ የተቀመጡ ተጫዋቾች ኮል ፓልመር አስቶንቪላ ላይ አስደናቂ ግብ ሲያስቆጥር  የነበራቸው ሪአክሽን  ⚽️

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


ፔፕ ጋርዲዮላ ፦

" 2ተኛ ካለው አርሰናል ብዙም የነጥብ ልዩነት የለንም ፤ በጥቂት ጨዋታዎች ነገሮች ሊለወጡ ይችላሉ ፤ አሁን ከባድ ጊዜ ላይ ነን ፤ ወደፊት ግን የሚፈጠረውን አብረን እናያለን ።" ሲል ተናግሯል።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የደጋፊዎች ማህበር የህዳር ወር ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ተደርጓል ።

በዕጩዎቹም ውስጥ ፦

- ሞይስ ካይሴዶ
- አኩና
- ጆ ጎሜስ
- ጄምስ ማዲሰን
- ጆኦ ፔድሮ
- መሀመድ ሳላህ ተካተውበታል ።

ማን ያሸንፋል ?

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ፔፕ ጋርዲዮላ ፦

" ኬቭን ዴብሮይን ጨዋታ ለመጀመር ዝግጁ ነው ፤ ከጉዳቱ እያገገመ እንዳለ ማየት ችያለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


#BREAKING ፦

ጆን ስቶንስ ወደ ሜዳ ለመመለስ ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አሳውቋል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ፔፕ ጋርዲዮላ ፦

" እመኑኝ ሁሉም ተጫዋቾች ወደ ሜዳ ሲመለሱ አስፈሪውን ማንቸስተር ሲቲ ታያላችሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ኢንዞ ማሬስካ ፦

" ጊዜ ተሰጥቶኝ እዚህ ለሚቀጥሉት አመታት 5 , 10 አመታት ብቆይ እንግሊዝን የሚቆጣጠር ጠንካራ ቡድን እሰራለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ኢንዞ ማሬስካ ቼልሲ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ በእርግጠኝነት የለም ተብሎ ሲጠየቅ ?

" በእርግጠኝነት የለንበትም ፤ እኛ ገና ብዙ ደረጃዎች ይቀሩናል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ኢንዞ ማሬስካ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ አንካተትም ስለማለቱ ፦

" አርሰናሎች ከእኛ የተሻሉ ልምድ አላቸው ምክንያቱም አርሰናሎች ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ላለፉት አመታት ሲፋለሙ ነበር ፤ ሊቨርፑልም ሁሌ በፉክክር ውስጥ ነው ፤ እኛ ግን ልምድም ሆነ ፉክክር ውስጥ የለንበትም ፤ እናም በቅርቡ ተፎካካሪ እንደምንሆን ተስፋ አደርጋለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa

Показано 20 последних публикаций.