ኢትዮ ሲግማ ቦይ || Ethio Sigma BOY


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ለአስተያየት
👉 @li_ethio
ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ተጨንቀህ መቀየር ለማትችለው ነገር አትጨናነቅ !

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


መልካም እድል!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ።   መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 

Betwin link 👉  https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2094418


እንደ ባርያ ሰርተህ
እንደ ንጉስ ኑር

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


አዲስ የ #ዩሐና #blum ( yohana ) ተለቀቀ
በዘፈን ቻናላችን ተለቋል
➡️ @ybcmusic17

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​💽 Album: HELLO
👤 Artist: yohana

በዘፈን ቻናላችን ያገኙታል

Join ➡️ @ybcmusic17
Join ➡️ @ybcmusic17


ሂሳብ እነዚህን ላያስተምረን ይችላል !

ደስታን እንዴት መጨመር ወይም
ሀዘንን እንዴት መቀነስ እንደሚቻል ፣

ግን አንድ አስፈላጊ ነገር ያስተምራል ...

እያንዳንዱ ችግር መፍትሔ አንዳለው


ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈😎

100 + REACTION 💪😈


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ራስህን ለመቀየር ፦!

1- ህጻን ልጅ ይመስል ሴት ፊት አታላዝን

2- አትልፈስፈስ ቆፍጠን በል

3- ወሬ አታመላልስ

4- ጠንካራ ሰራተኛ ሁን

5- ሴት በጭራሽ አታሳድ

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ከአሸናፊዎች ጋር ስትቀመጥ ውይይቱ የተለየ ይሆናል

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ይሄ ወረቀት አክብሮት ይሰጥሀል

ይዘህ ተገኝ !

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


•  ዝምታ የመሳሪያ ያህል አቅም እንደሆነ አውቀህ ኑር። አንደበቱን መቆጣጠር የቻለ ሰው፣ ያ ትልቅ ይባላል።

Silence is power 🔥

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


~ፈገግታህን ለገደለው ሰው
~መቼም አታልቅስ

                           
ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


• ፊጣሪን ይዘህ የማይሳካልህ ነገር ቢኖር ተንኮል ብቻ ነው 😈

ተሳሳትኩ እንዴ ጀግናው?

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የማይገልህ ስቃይ ጠንካራ የድርገከል።🥶

SO.....JOIN THE PAIN BRO😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ጀግናው ከ አምላክህ ውጪ ለማንም እርዳታ እንዳጠይቅ! ምክንያቱም ሁሌም እርዳታ ፈላጊ ሆነህ ትቀራልህ!!👿👿👿

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


አትጓጓ ጉጉት የምትፈልገውን ነገር ለማጣትህ ትልቅ ምክንያት ነው! 👿

📨 @Ethio_sigmaboy
📨 @Ethio_sigmaboy


ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ❤️


♻ የማይጠቅም ክብርና ማዕረግ የጣት ላይ ሒና ነው::

♻ በሁለት ጣት የታለበ ወተት በአስር ጣት አይመለስም::

♻ ቅድመ ጥንቃቄ የጥበብ የበኩር ልጅ ነው::

♻አራት ነገሮች ትንሻቸው ትልቅ ነው :-
1,እሳት
2,ጠላት
3,በሽታ
4,ድህነት

♻ ስልጣን እንደ እናት ጡት ነው፤ ሲጠቡት ይጣፍጣል ሲተዉት ይመራል::

♻ እራስን መሆን ውበት ነው እንደራስ መኖር ብስለት ነው::

♻ እስከ መጨረሻ መሄድ ካልቻልክ መንገድ አትጀምር::

♻ ትዕግስት ስሩ መራራ ፍሬው ጣፋጭ ነው::

♻ ታጋሽነት የነውር ቀብር ነው::

♻ አንተን ማዳመጥ ላልፈለገህ ሰው ወሬ ማውራት ለቀብር ሰዎች ምግብ እንደማቅረብ ነው::

♻ አዳምጥ ያለበለዚያ የራስህ ምላስ ደነዝ ያደርግሀል::

♻ የሠው ወሬ የባህር ማዕበል ነው የረጋ ልብን ያናውጣል::

♻ ምላስ እንደተሳለ ቢለዋ ነው ሳያደማ ይገድላል የዝምታ ዛፍ የሠላም ፍሬዎችን ያፈራል::

♻ የማይፀፀትን ሠው ይቅርታ ብሎ ማለፍ በውሀ ላይ ስዕል እንደመሣል ነው::

♻ እንደ ንፁሕ ህሊና የለሰለሰና የሚመች ትራስ አይገኝም ::

⚠  ለብልግና ደፋር አትሁን - ሠዎች እንዳትመለስ አድርገው ይተፉሀል

⚠ዝንጉ አትሁን - መግባባት አትችልም

⚠ ቸልተኛ አትሁን - ቀጠሮና ተግባርህን ትረሳለህ

⚠ ኮስታራ አትሁን - በሩቅ ትሸሻለህ

⚠ ፈሪ አትሁን - ለመሪነት አትበቃም

⚠ ችኩል አትሁን - ማመዛዘን ይሳንሐል

⚠ ወሬ አታብዛ - ሚስጥርህን አብረሕ ታወጣለህ

⚠ ለሁሉም አስተዋይ ሁን ይበጅሀልና::

⚜ የጠላት ምራቅ መርዝ ነው::
⚜ ስስት የነፍሲያ ጠላት ነች::
⚜ የማንነት መገለጫ ድርጊት እንጂ የቃላት አደራደር አይደለም::
⚜ የማያስብ ህዝብ መኖሩ ለአምባገነን መሪዎች ጥሩ ሀብት ነው::
⚜ ሰው ነኝ እስካልክ ድረስ የማሠብ አቅምህን አለመጠቀምህ ይቅርታ የማይደረግለት ወንጀል ነው::
⚜ ታላቅ አእምሮ የተደጋጋሚ ጥረት ውጤት ነው::
⚜ በዕውቀት ብሉኬት ያልተገነባ ክብር የበጋ ንፋስ ያፈርሰዋል::
⚜ ጊዜ ሠይፍ ነው ካልቆረጥከው ይቆርጥሀል::
⚜ ዕርጥብ አትሁን ትጨመቃለህ።
⚜ ደረቅ አትሁን ትሰበራለህ።

React family

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ገንዘብ ሴትን የመጣል ግን...
ሴት ገንዘብ እታመጣልህም!.😈

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ከሳጥን ውጪ አስብ ! ! !

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ራስህን እስከ መጨረሻው መቀየር ከፈለክ ከታች የሚዘረዘሩትን ሁሉንም ሳታቋርጥ በትጋት ከውን!

1ኛ. ማታ ከ 4 ሰአት በፊት ተኛ ጠዋት ከ 11 ሰአት በፊት ተነሳ!

2ኛ. ስትተኛም ስትነሳም ሁሌም ፀልይ/ስገድ!

3ኛ. Toxid Friend እና ፍቅረኛ የሚባለውን ነገር ላልተወሰነ ጊዜ ከህይወትህ አስወግድ!

4ኛ. P*rn ማየት እና Masterbution ማድረግ አቁም ! ህይወትህ ላይ በጣም ትልቁ መሰናክል ይሄ ነው!

5ኛ. ስፖርት ወጥረህ ስራ! ለሰውነትም ለ አዕምሮም ወሳኙ ነገር ይሄ ነው!

6ኛ. መፅሀፍቶችን አንብብ Podcast አዳምጥ ህይወትህ በ እውቀት የተሞላች ትሆናለች!

7ኛ. መቼም ተስፋ እንዳትቆርጥ!

8ኛ. ከዚ ሁሉ ቡኋላ መጨረሻ ላይ የመጣህበትን እንዳትረሳ የምትሄድበት እንዳይጠፋብህ!🔥

#ለጀግናው_ጓደኛህ_SHARE_አድርግለት!
#React_ቀንሷል

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


አሜን በለኝ ጀግናው

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy

Показано 20 последних публикаций.