🎙 I ማርቲን ዙቢሜንዲ ሊቨርፑል ስላቀረበለት ጥያቄ፦
🗣 I "እረፍት ላይ ነበርኩኝ ጥያቄ ሲያቀርብሉኝ የመገረም እና ድንጋጤ ስሜት ነበረ የተሰማኝ ፣ ያቀድኩት ነገር ስላልሆነ ነዉ እእዲህ የተሰማኝ ፣ ለእኔ ምቹ ባልሆነ ሰዓት ላይ ነበረ የመጣብኝ ነገር ግን ሁኔታዉን ረጋ ባለ መልኩ ጥሩዉን እና መጥፎዉን ጎን በማሰላሰል እዚሁ መቆየት ትክክለኛ ዉሳኔ እንደሆነ በማመን መቆየት ቻልኩኝ።
የግል ብቃቶቼን ቁጥራዊ መረጃ መመልከት ጀምርኩ ፣ የክለቡን ፕሮጅከት እና እኔ ማን እንደሆንኩ ማጤን ጀመርኩ ፣ እዚህ የቆየሁበት ምክንያት ይህ ዉድድር አመት ለቡድናችን አስፈላጊ ነዉ ብዬ ስላሰብኩ ነዉ እና መዉጣት ያሉብኝ ደረጃዎችም ነበሩ ስለዚህ ቀላል ዉሳኔ ነበረ።
እንደዚህ አይነት እድሎች አንዴ ብቻ ነዉ የሚመጡት የሚለዉን አባባል ላይ እምነት የለኝም ምክንያቱም ጥሩ ተጨዋች ከሆንክ እና ስኬታማ መሆን ከፈለክ እነዚህ እድሎች አንተ ጋር ይመጣሉ ምንም የሚያጣድፍ ነገር የለም።"
@Ethioliverpool143@Ethioliverpool143