ናና ፑሌ ማነው ?ጋና ሀዘን ላይ ናት።በበርካታ የሀገሪቱ እግርኳስ ቤተሰብ ሚወደደው ጨዋታ ኣዋቂው እውቁ የረዥም ኣመት የኣሳንቴ ኮቶኮ ኣስጨፋሪ ፍራንሲስ ፍሪምፖንግ ወይም ሀገሬው በምያውቁው ቅፅል ስሙ ናና ፑሌ በጬቤ ተዉግቶ ተገድሎ ነው።
ናና ባሳለፍነው እሁድ ኣሳንቴን ሊደግፍ እየጨፈረና እያስጨፈረ ልያበረታታ ወደኖስትራም ኤፍሲ ሜዳ ሄዶ ነበር።ከስታየሙ ግን በሰላም ኣልወጣም።የኖስትራም ደጋፊዎች የስታድየሙ መውጫ በር ላይ በጩቤ ተለተሉት ህይወቱም በዛው ኣለፈ። የጋና ሊግም እንዲቋረጥ ሆነ።ኣሴንቴ ኮቶትኮም ራሱን ከሊጉ ውድድር ውጭ ኣርጓል።ጋና ድንጋጤና ሀዘን ላይ ናት።
እናቱ የልጄ ደሞኞች ፍርድ እስክያገኙ ምግብ ኣልቀምስም ብለው በኣሻንቲ ኣባቶች ጭምር እየተለመኑ ቆይተዋል።ኣሁን የጋና ፖሊስ ናናን ገለዋል ብሎ የጠረጠራቸውን ሶስት ዋናና ሁለት ተባባሪ የኖስትራም ደጋፊዎችን በቁጥጥር ስር ኣውሎ ምርመራ ጀምሯል። ናና ፑሌ ግን ላይመለስ እጅግ በምያፈቅረው ክለቡ ኣሳንቴ ኮቶኮ ኣርባ ተሸንፍኖ ተቀብሯል።😪
ዳንላድ ኢብራሂምና ኤድዊን ፍሪምፖንግም የቀድሞ የኣሳንቴ ተጫዋቾች ናቸው።ናና ፑሌ ስማቸውን እየጠራ ዘምሮላቸዋል።እነሱም ብዙ ኪ.ሜ ከኣክራ ርቀው ኣዲስ ኣበባ ቢሆኑም ባለውለታቸውን ኣረሱም።😍
Via Ermiyas
ነብስ ይማር 💔
@Ethiopian_Coffee_Sc@Ethiopian_Coffee_Sc