Ethiopian Business Daily


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский


Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested.
Contact us: @EBD_enquiries
Join Discussion Group:
https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций


ከIMF ለመስማማት የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም የመጨረሻው ጥይት ብርን ከዚህ በላይ ማዳከም ነው!

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልኡካን የዓለም የገንዘብ ድርጅት የተጨማሪ ብድር ስምምነት ለማድረግ በአሜሪካ ውይይት መጀመሩ ይታወቅ ነበር! ዛሬ የወጣው የሮይተርስ ዘገባ "There are still "difference" between IMF and Ethiopia over a loan and reform package" ይላል! ዋናው ያለመስማማት ነጥብ ከዶላር አንፃር #ብር_መዳከም አለበት የሚለው ላይ ነው!

ዜናውን በቀጣዩ ሊንክ ተመልከቱት....

Read More

Source: The Ethiopian Economist View
@Ethiopianbusinessdaily


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አቶ አብነት ገብረመስቀል በቦሌ ታወርስ ላይ ያላቸውን ድርሻ ለቀው እንዲወጡ ተፈረደባቸው

አቶ አብነት በነሃሴ 2014 ዓም አቅርበውት በነበረው ክስ የቀድሞ የቅርብ ወዳጃቸው እና አጋራቸው የሆኑት ሼክ መሃመድ ሁሴን አሊ አልአሙዲ በቦሌ ታወር ያላቸውን ድርሻ ለቀው እንዲወጡ ወይም ድርጅቱ እንዲፈርስ ጠይቀው የነበረ ቢሆንም፡፡

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ችሎት በሰጠው ውሳኔ ቦሌ ታወርስ የተባለው እና በወሎ ሰፈር አካባቢ የህንጻ ግንባታ ያለው ድርጅት እንዳይፈርስ የወሰነ ሲሆን፡፡በተጨማሪም አቶ አብነት የሚገባቸው ድርሻ ተከፍሏቸው ከድርጅቱ ለቀው እንዲወጡ ወስኗል፡፡

ቢሊየነሩ ሼክ መሃመድ በቦሌ ታወርስ ላይ የ60 በመቶ ድርሻ ያላቸው ሲሆን ቀሪው በቀድሞ አጋራቸው የተያዘ ነው፡፡

Source: Capital
@Ethiopianbusinessdaily


ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ምርቶች ከ 600 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሏ ተነግሯል

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ክትትል ከሚያደርግባቸዉ ከጥራጥሬና ከቅባት እህሎች ብቻ ባለፉት ስምንት ወራት ዉስጥ ከወጪ ንግድ ከ 705 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማግኘት አቅዶ 617 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘት መቻሉ ተገልጿል።

ሚኒስትሩ እንዳስታወቀዉ  ገቢዉ ካለፈዉ ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ 14.91 % ብልጫ እንዳለው ጠቁሟል።

Source: Capital
@Ethiopianbusinessdaily


Ethiopia Explores Capital Equipment Lease Finance to Boost Domestic Manufacturing

Ethiopia's annual expenditure of Birr 1.3 billion on production machinery, primarily imported, has sparked discussions on leveraging capital equipment lease finance to bolster the country's manufacturing sector.

Source: 2Merkato
@Ethiopianbusinessdaily


ኢትዮ ጂቡቲ ባቡር የአገልግሎት የግንባታ ማሽኖችን ለመጀመሪያ ጊዜ ማጓጓዙን አስታወቀ

ድርጅቱ እንዳስታወቀው ከጅቡቲ ናጋድ ባቡር ጣቢያ ተጭነው እንዶዴ የባቡር ጣቢያ የደረሱ አምስት ኤክስካቫተሮችን በትላንትናው እለት ለደንበኞች አስረክቧል፡፡

መሰል ጭነት በኢትዮ ጅቡቲ የባቡር አገልግሎት ሲጓጓዝ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን ያስታወቀው ድርጅቱ በቅርቡ ተጨማሪ የኮንስትራክሽን ግዙፍ ተሽከርካሪዎች ከጂቡቲ ናጋድ ባቡር ጣቢያ ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ብሏል።

በተመሳሳይ ሌሎች አዳዲስ አገልግሎት እንደሚያስጀምርም ድርጅቱ ቀደም ሲል ለካፒታል ተናግሯል፡፡

Source: Capital
@Ethiopianbusinessdaily


IMF April 2024 report.pdf
9.3Мб
IMF World Economic Outlook - April 2024

@Ethiopianbusinessdaily


National Electrification Reaches 52 Percent, Ministry

Ministry of Water and Energy announced that the electricity user rate has climbed to 52 percent. According to the Ministry, the National Electrification Programme has yielded demonstrably positive results since its inception.

@Ethiopianbusinessdaily


Partner's Content: Mesirat

Are you a business owner with a gig matching model? Do you have a team committed to elevating your business to new heights? Is your business officially registered and backed by a six-month proof of concept? Does your business boast unique value propositions and a scalable model?

If you answered yes to these questions, then unlock Mesirat’s business development, marketing, technology, and qualified financing support by applying to the Mesirat Entrepreneurship Program 5th Cohort applications.

Application link: https://mesirat.org/apply/


Addis Ababa Revenue Bureau Exceeds Target, Collects Birr 108 Billion

Addis Ababa Revenue Bureau announced a strong performance, collecting Birr 108 billion in revenue during the last nine months of the 2023/24 fiscal year. This achievement surpasses 98.5% of the city’s target of Birr 109.6 billion.

@Ethiopianbusinessdaily


Addis Ababa Investment Commission Surpasses Licensing Goals

Addis Ababa Investment Commission exceeded its targets for attracting investment and creating jobs over the past nine months.

The Commission granted licenses to a total of 1,921 investors, representing a combined capital investment of Birr 9 billion, surpassing the set objective by a remarkable 76%. The Commission’s initial goal was to register a combined capital of only 5.72 billion Birr. It generated a revenue of Birr 18.34 million through licensing and related services, and to further improve its services, it launched a pilot project for online service delivery.

The Commission facilitated the advancement of 394 projects from the planning stage to the implementation phase, with 101 projects already commenced operations. These also resulted in the creation of job opportunities for 11,354 citizens, exceeding the planned target of 8,244 jobs.

Source: The Ethiopian Herald
@Ethiopianbusinessdaily


Ethio Telecom’s Telebirr Gets Social

Ethio Telecom upgraded its Telebirr SuperApp to the next level with the launch of Telebirr Engage, transforming it into a comprehensive suite for communication, finance, and social interaction.

@Ethiopianbusinessdaily


#Daily_Tips

የመጋቢት ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 26.2 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሳወቀ።

በወሩ ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ፦

🔹 ምግብ ነክ ዕቃዎች (food items) 29 በመቶ ድርሻ ይዘዋል።

🔹 ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች (Non-food Items) 22 በመቶ በመሆን ተመዝግቧል።

በአጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ #በየካቲት_ወር ከነበረበት 28.2 በመቶ ወደ 26.2 በመቶ በመሆን መጠነኛ ቅናሽ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አመላክቷል።

@Ethiopianbusinessdaily


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Apple LOSES its top phone maker spot to Samsung - as struggling tech giant urgently looks to find its 'next big thing'

- #Samsung sold 60.1 million units in Q1 - more than any other manufacturer.

- #Apple took the top spot for the first time last year with strong iPhone sales.

- Now competition with Android makers like #Xiaomi is heating up.

Apple has lost its spot as the largest smartphone seller in the world after iPhone shipments dropped about 10 percent in the first three months of the year.

iPhone sales were hit by increased competition from rival Android smartphone makers like Samsung, which took back the largest market share after losing it last year.

Samsung - which launched its flagship Galaxy S24 this year - sold some 20.8 percent of the total 289.4 million units shipped globally between January and March, according to data from intelligence firm International Data Corporation (IDC).
Apple shares were down less than 1 percent when markets opened on Monday morning.

It comes after the tech giant scrapped its decade-long plan to create its own electric vehicle and is now said to be experimenting with a personal robot device as insiders say they are grappling to find its 'next big thing' to drive sales.

Chinese brands like Huawei have gained a bigger share of the iPhone market, IDC data shows. Xiaomi, one of China's top smartphone makers, took the third position with a market share of 14.1 percent - selling 50.1 million units.

SMARTPHONE MARKET SHARE Q1 2024:

- Samsung - 60.1 million - 20.8 percent
- Apple - 50.1 million - 17.3 percent
- Xiaomi - 40.8 million - 14.1 percent
- Transmission - 28.5 million - 14.1 percent

@EthiopianBusinessDaily


#Daily_Tips
የችርቻሮ ገበያው ለውጪ ባለሃብቶች ክፍት ቢሆን (Retail Liberalization)....

የሀገር ውስጥ ነጋዴ ዓለም አቀፍ ብራንድ የሆነ ምርት አስመጥቶ በመሸጥ እና አምራቹ እራሱ በሀገር ውስጥ ሱቅ ከፍቶ መሸጥ ቢጀምር ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

#ለምሳሌ፦ ኦርጅናል Nike የሚያስመጣ የኢትዮጵያ ነጋዴ ሱቅ ከፍቶ መሸጥ ይችላል/ይፈቀዳል! ነገር ግን የአሜሪካው የNike ጫማ አምራች ኢትዮጵያ ውስጥ ሱቅ ከፍቶ ምርቱን መሸጥ አይችልም/አይፈቀድም!

ልዩነቱ ምንድን ነው?

መሰረታዊው ምክንያት #የችርቻሮ_ገበያን ለውጪ ባለሃብቶች ክፍት ያለማድረግ የፖሊሲ መነሻ ሲሆን ነገር ግን የማምረት እና ለውጪ ገበያ ብቻ ማቅረብን ግን ያበረታታል። ለዚህ ደግሞ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለማበረታታት/ጥበቃ ለማድረግ (Protectionism) እና የካፒታል/የውጪ ምንዛሬ ወደውጪ ሀገር የሚኖር ፈሰስን ለመከላከል ነው።

#ለምሳሌ፦ የNike ጫማ ከውጪ አስመጥቶ የሚሸጥ የሀገር ውስጥ ነጋዴ ግብይቱ በኢትዮጵያ #ብር ከመሆኑ በተጨማሪ የአስመጪነት አስገዳጅ የውጪ ምንዛሬ ጥያቄ ላያደርግ ይችላል! ነገር ግን የውጪ ድርጅት ጫማ ለሸማቹ በብር ቢሸጥም በሂደት ከብሄራዊ ባንክ በምትኩ በዶላር/በውጪ ምንዛሬ እንዲለወጥለት መጠየቁ አይቀርም (የዓለም የንግድ ድርጅት ከአስገዳጅ ህጎቹ መካከል ነው! የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ የአስገዳጅ ህጉ አስገዳጅ  አስፈፃሚዎች ናቸው)።

በተለያየ ምክንያት ተፎካካሪ ምርት . . . .
.
.
.
Read More

Source: The Ethiopian Economist View
@Ethiopianbusinessdaily


Ethiopia Invests USD 500 Million in Power Grid Upgrade

Ethiopia's electric grid is set for a major boost with a USD 500 million investment from the World Bank. The Ethiopian Electric Power (EEP) announced plans to build 14 new power distribution stations and lines, alongside renovations of existing power plants and distribution networks.

@Ethiopianbusinessdaily


East African Flower Exports to Bloom with UK Tax Break

East African flower growers can expect a boost in business thanks to a new tax break from the UK. Announced by the UK High Commission in Nairobi, the initiative offers duty-free access for cut flower exports from the region until 2026.

@Ethiopianbusinessdaily


Mastercard calls for proposals from African SMEs and Entrepreneurs in the Agricultural Sector

The Mastercard Foundation Fund for Resilience and Prosperity launched an Agribusiness Challenge Fund, calling for proposals from SMEs in the agriculture sector that can create work opportunities at scale for young women and men, young persons with disabilities, and refugee youth.

For More - CLICK HERE

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily


Eth__ESX_s_draft_Rulebook_2024_1712300416.pdf
2.1Мб
የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ኢ.ሰ.ገ) የስራ ረቂቅ ደንብ ለህዝብ ውይይትና አስተያየት አቅርቧል።

ሰነዱን በመመልከት ሐሳብና አስተያየትዎን በገበያው ኢሜል አድራሻ info@esx.et መስጠት እንደምትችሉ አስታውቋል።

ረቂቅ ደንቡን ከላይ በተያያዘው ፋይል ላይ ያንብቡ::

@Ethiopianbusinessdaily


Addis Ababa to Implement Full Ban on Fuel Motorcycles

After years of evolving regulations, the Addis Ababa city administration is implementing a complete ban on fuel motorcycles, phasing them out in favor of electric ones.

Read More

Source: Shega
@Ethiopianbusinessdaily

6k 0 20 3 16

የጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ ስራ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ሊደረግ ነው

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ታሪክ ከአምስት አስርት ዓመታት በኋላ የውጭ ባለሀብቶች በሀገር ውስጥ የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ የሚፈቅድ የህግ ማእቀፍ ተጠናቆ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ስምታለች።

ለኢትዮጵያ ዜጎች ብቻ ተከልሎ የነበረውን የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ስራን ለውጭ ዜጎች የሚፈቅደው ህግ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሚመራው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ፤ ለኢትዮጵያውያን ተከልሎ የቆየውን የወጪ እና ገቢ ንግድን እንዲሁም የጅምላ እና ችርቻሮ ንግድን ለውጭ ባለሀብቶች የሚፈቅድ መመሪያ ተዘጋጅቷል ።

ይህ የመንግስት እርምጃ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለውጪ ውድ ድር ክፍት የማድረግ ዓላማ ያለው ሲሆን ይህም ሀገሪቱ አለማቀፍ አበዳሪዎች ድጋፍ እንዲደርጉላት የተወሰደ እርምጃ ሊሆን እንደሚችል በጉዳዩ ላይ ያወያየናቸው ባለሙያዎች ነግረውናል።

Source: [ዋዜማ]
@Ethiopianbusinessdaily

Показано 20 последних публикаций.