የኢትዮጵያ ጦር በተጠንቀቅ ቆመ
#Notice - የስልጠናና ቅጥር ማስታወቂያ ❗️
🚁
የኢትዮጵያ አየር ክልል ዘብ የሆነውና ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂና ትጥቅ በመታጠቅ State of the art ስልጠና በመስጠት ዝናን ያተረፈው የኢፌዲሪ አየር ሃይል (Air force) ከታች በተያያዘው ምስል (Video) ውስጥ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ ወጣቶችን መልምሎ በማሰልጠን መቅጠር ይፈልጋል።
እባክዎት ለወጣቶች እንዲደርስ #Share ያደረጉት 🤝 #ethiopian #abelbirhanuየወይኗ