Exit Exam Support Network


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Образование


Ethio HE Exit Exam prep: Current info, materials, & past exams. For advertising inquiries, please contact us via our username: @NGATest.
Join our discussion group too 👇👇 @ExitExamSquad

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


💥 COC Registration 💥

COC መመዝገብ እና ስማችሁን ማግኘት ያልቻላችሁ እንድናስመዘግባችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች እኛን ማነጋገር ትችላላችሁ!!👇👇
@LiyuLiyu23
@LiyuLiyu23


@ExitExamPrep Nursing MoE Exit Exam June 2016.pdf
17.3Мб
#ExitExam
#Nursing
MoE's Exit Exam 2016

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


💥 CV and Resume Preparation 💥

በጥራትና ማራኪ በሆነ መልኩ Resume እና CV እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች እኛን ማነጋገር ትችላላችሁ!!

አሪፍ ስራ የማግኘት እድላችሁ ባላችሁ አሪፍ Resume እና CV ላይ ይመሰረታል።

እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ: በዚህ Username አናግሩን 👇👇
@LiyuLiyu23
@LiyuLiyu23

በተመጣጣኝ ዋጋ ከፍጥነትና ከጥራት ጋር እንሰራላችኋለን


Репост из: GAT (Graduate Admission Test) Exam
#Update
#NGAT

የሶስተኛው ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (#NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇👇
https://ngat.ethernet.edu.et/registration

👉ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 (Enatnesh Gebeyehu) እና 0911335683 (Fasil Tsegaye) ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል።

👉የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡

#ማሳሰቢያ
👉ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ ሆኖ በፈተና ወቅት የተሰጣችሁን User Name and Password፣ እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቃባችኋል።

©️ ትምህርት ሚኒስቴር

ለተጨማሪና ወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad


Crafting a CV or resume that highlights your
👉Skills,
👉Knowledge,
👉Qualifications, and
👉Experience
is key to matching job requirements and securing an interview.

We offer professional CV/resume preparation at a fair price.

Contact us 👇👇
@LiyuLiyu23
@LiyuLiyu23


@ExitExamPrep AgEc MoE's Exit Exam 2016.pdf
20.5Мб
#ExitExam
#AgEc
MoE's Exit Exam 2016

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


#COC
#Licensure
#Registration

Please register on time due there's limited capacity of the exam centers 👇 http://hple.moh.gov.et/hple


💥 CV and Resume Preparation 💥

በጥራትና ማራኪ በሆነ መልኩ Resume እና CV እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች እኛን ማነጋገር ትችላላችሁ!!

አሪፍ ስራ የማግኘት እድላችሁ ባላችሁ አሪፍ Resume እና CV ላይ ይመሰረታል።

እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ: በዚህ Username አናግሩን 👇👇
@LiyuLiyu23
@LiyuLiyu23

በተመጣጣኝ ዋጋ ከፍጥነትና ከጥራት ጋር እንሰራላችኋለን


#Update_COC
#Licensure
#Registration

#ማሳሰቢያ👇👇

👉አመልካቾች ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡ (በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል፡፡)

👉እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።

👉ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

👉በጥር 30/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናቹ ያለፍችሁና በዚህ የብቃት ምዘና ፈተና ለመቀመጥ የተዘጋጃችሁ ነገር ግን ቴምፖረሪ ዲግሪ ከተቋማችሁ ያልደረሰላችሁ ተመዛኞች ከትምርት ሚኒስቴር ይህ ጉዳይ ቀጥታ ከሚመለከተው የስራ ክፍል የትብብር ደብዳቤ ማያያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እንሳውቃለን።

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


MGMT Model Exit Exam 2 Yekatit 2016 E.C (1).pdf
9.7Мб
#ExitExam
#Management
MoE's Exit Exam with Answer 2016

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


#የቴሌግራም_ቻናል_ጥቆማ

✅መልካም ዜና ጥናታዊ ፅሁፉችሁን (
#Research) እያዘጋጃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
 
✍️በአጠቃላይ Researchን በተመለከተ ጠቃሚ ምክረ ሃሳብ የምታገኙበት

✍️ለResearch ጠቃሚ የሆኑ መፅሐፍቶችን

 ✍️የተለያዩ ለData Entry and Analysis የሚጠቅሙ Software (SPSS, STATA...)

✍️የተለያዩ Software ስልጠና Manual እና Video

✍️እንዲሁም ሌሎችም Researchን በተመለከተ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ታገኛላችሁ 👇

🤝JOIN US👇
@Liyu_Research_Consultant
@Liyu_Research_Consultant
@Liyu_Research_Consultant


💥 CV and Resume Preparation 💥

በጥራትና ማራኪ በሆነ መልኩ Resume እና CV እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች እኛን ማነጋገር ትችላላችሁ!!

አሪፍ ስራ የማግኘት እድላችሁ ባላችሁ አሪፍ Resume እና CV ላይ ይመሰረታል።

እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ: በዚህ Username አናግሩን 👇👇
@LiyuLiyu23
@LiyuLiyu23

በተመጣጣኝ ዋጋ ከፍጥነትና ከጥራት ጋር እንሰራላችኋለን


@ExitExamPrep Economics MOE's Exit Exam January 2017.pdf
3.1Мб
#ExitExam
#Economics
MoE's Exit Exam Jan 2017

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


💥 CV and Resume Preparation 💥

በጥራትና ማራኪ በሆነ መልኩ Resume እና CV እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች እኛን ማነጋገር ትችላላችሁ!!

አሪፍ ስራ የማግኘት እድላችሁ ባላችሁ አሪፍ Resume እና CV ላይ ይመሰረታል።

እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ: በዚህ Username አናግሩን 👇👇
@LiyuLiyu23
@LiyuLiyu23

በተመጣጣኝ ዋጋ ከፍጥነትና ከጥራት ጋር እንሰራላችኋለን


💥በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታችሁ ላይ አፋጣኝ እገዛ ለምትፈልጉ ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ💥

🔥 የሚከተሉትን አገልግሎቶች እንሰጣለን 🔥

👉Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ
👉ማንኛውንም አይነት አሳይመንት
👉CV preparation
👉Business plan
👉Practical attachment
👉Seminar
👉Project proposals
👉Power point for presentation
👉Data analysis (SPSS, STATA, ...) and others,

በጥራትና በፍጥነት ሰርተን እናደርሳለን!!
📩 Contact us
👤
@LiyuLiyu23
📞0941324924

Join our Telegram Channel 👇👇
https://t.me/Liyu_Research_Consultant


#Update_COC
#Licensure
#Registration

COC registration is now open !!

✍️COC registration
February 24-March 07/2017EC

Registration link 👇
http://hple.moh.gov.et/hple
 
Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@ExitExamPrep
👉Telegram Group:
@ExitExamSquad


@ExitExamPrep Public Health MoE Exit Exam 2016.pdf
4.7Мб
#ExitExam
#Public_Health
#HO
MoE's Exit Exam 2016

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


✔️የድሮ Telegram Group ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ እየገዛው ነው

✅ለተለያየ አላማ የከፈታችሁት አሁን ላይ የማትጠቀሙበት Old Telegram Group አላችሁ ?

በፈረንጆቹ

✅የ2023 የመጀመርያ 5 ወራት
✅2022
✅2021
✅2020
✅2019
✅2018
✅2017
የተከፈተ ግሩፕ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን

‼️ማሳሰቢያ
➩ 𝗠𝗲𝗺𝗯𝗲𝗿  0 ቢሆንም ችግር የለውም።
➩ ነገር ግን 𝗰𝗵𝗮𝘁 𝗵𝗶𝘀𝘁𝗼𝗿𝘆 𝗰𝗹𝗲𝗮𝗿 እንዳይደረግ
 
ለመሸጥ በዚህ ያናግሩኝ
@LiyuLiyu23
@LiyuLiyu23


ዛሬ ይሄ ቴሌግራም ቻናላችን እንዲያድግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገልንን ሰው ከልብ ልናመሰግን ነው ✍️

ይህ ሰው ቻናላችን እንዲያድግ
#Telegram_Star በመስጠት, ጓደኞቹን Add, Share, React እና Positive Comment በማረግ አብሮን እዚህ ድረስ ሲጓዝ ነበር 🥰

ለእስከ አሁኑም ከዚህ በኋላም ለምታረገው ነገር ከልብ እናመሰግናለን!! 🙏🙏

ልጁ ይህ ነው
@UTOPIA 👑

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#Update
#COC
#Licensure

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

[ተመዛኞች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በጥሞና ማንበብና ተግባራዊ ማድረግ ይኖርባቸዋል]
**
መመሪያ/Instruction/

1. በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ የሚቻለው ከየካቲት 24 እስከ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ብቻ ነው።
2. አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡ (በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል፡፡)

3. በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ተመዛኞች መደበኛ የኢሜይል (Email) አድራሻ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ (የ Email አድራሻውንና ይለፍ ቃሉን በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባቸዋል)
በምዝገባ ሂደት ወቅት ስማችሁ እንዳልተመዘገበ ወይም እንደሌለ የሚገልጽ መልዕክት ከተመለከታችሁ፣ ቀጥሎ በቢጫ ሰንጠረዥ ውስጥ ከሚያመጣላችሁ ዝርዝር ውስጥ ስማችሁን በመፈለግ በስማችሁ ትይዩ የተገለጸውን የትምህርት ተቋም (Institution) ከታች ባለው የምዝገባ ሳጥን ላይ Institution / የተማሩበት ተቋም የሚለው ላይ በድጋሚ መርጣችሁ በማስገባት Next/ቀጥል የሚለውን በመጫን ምዝገባውን መቀጠል ይቻላል፡፡

4. ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባችኋል ፡፡
5. እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።

6. ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) መዝግበው /ፕሪንት አድርገው/ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተመዛኞች በምዘና ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን ከነዚህ ውጪ የእጅ ሰዓት፣ ሞባይል ስልክ የመሳሰሉትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ወደ ፈተና ክፍል ይዘው መግባት አይችሉም፡፡

8. የፈተና ፕሮግራሙን በFacebook: Ministry of Health-Ethiopia ማግኘት ይቻላል፡፡

9. ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ System Login የሚለውን ሊንክ በመጫን Email እና Password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡

10. በጥር 30/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናቹ ያለፍችሁና በዚህ የብቃት ምዘና ፈተና ለመቀመጥ የተዘጋጃችሁ ነገር ግን ቴምፖረሪ ዲግሪ ከተቋማችሁ ያልደረሰላችሁ ተመዛኞች ከትምርት ሚኒስቴር ይህ ጉዳይ ቀጥታ ከሚመለከተው የስራ ክፍል የትብብር ደብዳቤ ማያያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እንሳውቃለን።

#ማሳሰቢያ
- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

#Source: MoH website

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad

Показано 20 последних публикаций.