🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰2️⃣0️⃣
አዎ ልጃችንን አንድ ቤት ሆነን ማሳደግ እንዳለብን ወስነን ነው አይመስልህም ልጅ ያለናትና አባቱ ማደግ የለበትም ።
እኔ አባቴ ሳይኖር ማደግ ምን እንደሆነ አቀዋለሁ ለዛ ነው በቃ ልሂድ ቻው አልኩት።
ስሄድ እጄን ይዞ አስቆመኝና ሰላም ቆይ ከሰውዬውጋ ከኔ በፊትም አብራችሁ ነበራችሁ እንዴ እእ እንጂ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ በፍፁም ከብረሽው እንደማትተኚ አውቃለሁ።
እኔ እንኳን ያን ያህል አመት አብረን ቆይተን ከስንት ጊዜ ቡሀላ እንደዚህ አይነት ነገር እንደተፈጠረ አቃለሁ ።
ወይስ ቶሎ አርግዘሽ በልጅሽ ልታስሪው ፈልገሽ ነው አብረሽው የተጋደምሽው እእ በዚህ ልክ እርካሽ ወራዳ እንዴት ትሆኛለሽ ቆይ 6 አመት ሙሉ አላውቅሽም ማለት ነው አንባረቀብኝ ...
ዝም ብዬ ካዳመጥኩት ቡሀላ
ምናገባህ አንተ አብሬው ባድር ባላድር..
እኔ ታውቃለህ አንድም ቀን የወንድ ልጅ ፀባዩ እንጂ ሀብትና መልኩ አሳስቦኝ እንደማያውቅ ካንተ በላይ ምስክር የለም
ደሞስ አንተ አስሩን ሴት እየቀያየርክ ባጠገቤ ስታልፍ ስታስተዋውቀኝ አልነበር ለምንድነው ደርሶ እንደፃዲቅ የሚያደርግህ ድጋሜ አፍህን ለመክፈት እንዳትሞክር በዙሪያዬ ላይህ እራሱ አልፈልግም ጥዬው ሄድኩ አልተከተለኝም::
የሰርጌ ቀን ደረሰ ሚዜዎቼ የሰፈሬን 3 ልጆች መርጬ ነበር ያደረኩት ልዑሌም ጓደኛ ስለሌለው ሚዜ ማብዛቱ ምን ይሰራል አለኝ።
እናቴ ድግሱን ስትደግስ 5% እንኳን አይሞላም ያወጣችው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እሱ ነው የሸፈነው ።
የሰርጌ ቀን የናቴ ደስታ ሳቋን በህይወቴ አይቼው አላውቅም እናቴ ምድሩን የጨበጠችው መስሏት ነበር አንድ የሰፈር ሰው አልቀራትም እዛ ሰፈር ግብቶ የማያውቅ የመኪና አይነት ነበር የጎረፈው ብቻ በህይወት ቆሜ የናቴን ደስታ በዚህ ልክ ማየቴ ብሞትም አይቆጨኝም እንድል አደረገኝ ።
አቶ ማክቤልም ሳይጠራ ቀብር እንደሚሄድ ሰው ጥቁር ሱፍ ለብሶ ፊቱን አጥቁሮ መጣ (ሰው ለሰርግ የህፃን ልጅ አሻጉሊት ይሰጣል😂)
ብቻ የሰርጉ ታሪክ ብዙ ስለሆነ ልለፈውና
የሰርጋችን ቀን ማታ ልዑሌ ሌላ ክፍል ሄዶ ተኛ ።
ልዑሌን ሳገባ እኔ የመሰለኝ ሳይሰለቸኝ ሳልሰለቸው
ሳይለየኝ ሳልለየው ዘላለም አብረን እንደምንኖር ነበር ያሰብኩት እና ከልዑሌጋ ከተጋባን ጀምሮ አብረን አድረን አናቅም አንድም ቀን ለሴትነት ጠይቆኝ አያውቅም ብቻ የሰርጉ ጣጣ እያለቀ ከመጣ ቡሀላ ልዑሌ ጠዋት ተነስቶ ስራ ይሄዳል ቤት ውስጥ ብቻዬን መዋል ይደብረኛል እናቴጋ እንዳልሄድ እናቴም ምሳ ሰአት ካልሆነ ቤት አደለችም
ልዑሌም ሁሌ ምሳ ሰአት ቤት ይመጣል።(እውነት ለመናገር ልዑሌ ሁሌም የውጪ ምግብ ነው ሚበላው እኔ ቤት ስውል ምሳ ሰአት ለመብላት ይመጣል እኔ ሽሮ ምስር ሰላጣ ስጋ ወጥ በቀይ በቃ እኔ የሀብታሞች ምግብ እንዴት እንደሚሰራ ማቀው ነገር ስሌለኝ ሁሌ ለምሳ ቤት በመጣ ቁጥር መሳቀቅ ጀመርኩ ።
ስለዚህ ሰራተኛ ቢቀጠር ጥሩ እንደሆነ ለልዑል ስነግረው ተስማማ በዛውም ቤት ብቻዬን ከምውል ታወራኛለች አልኩት :: መሲ ምትባል በጣም ንፁህ ልብ ያላት ምስኪን ልጅ ገባች ።
እኔ በድህነት የኖርኩ ሰው ስለሆንኩ አንድም ቀን እንደሰራተኛ እንዲሰማት አላደርጋትሞ ልክ እንደጓደኛ ነው ምቀርባት ማወራት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አላት ቀጣይ አጫውታችኋለሁ ባየኋት ቁጥር እንባዬ ይመጣል።
የሆነ ቀን እናቴን ሰርፕራይዝ ለማድረግ ምሳ ሰአት ቤቱን ፏ አዶርጌ ልጠብቃት ወደ ሰፈር ሄድኩ ።
ሰፈር ስደርስ ማክቤል የቤታችን ፊት ለፊት ትክዝ ብሎ ቁጭ ብሎ አየሁት ።
ጠቋቁሯል እራሱን ጥሏል ተክዟል
እውነት ለመናገር ሳየው አሳዘነኝ ።
ግን ማናገርም ማየትም ስላልፈለኩ ባጠገቡ አልፌ ወደቤት ልገባ ስል
ብድግ ብሎ እየሮጠ መጥቶ እጄን ያዘኝ
🔻ክፍል ሀያ አንድ ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔
➖የዩቲዩ ገፃችን➖
https://www.youtube.com/@Kezerareaction333

💗የፍቅር ማእበል💗