ከዚህ በኃላ ምናገኛቸው አዳዲስ ነገሮች እንደ Data Activator አድርጋቹ እዳትጠብቁት ቤተሰብ ከእሱ ሚደርስ አልነበረም ወደፊትም ላይመጣ ይችላል ምክንያቱን ሰርቨር ተጨናነቀ ሰው በዛበት ሳንል Almost እንደ Normal Data ነበር ስንጠቀምበት የነበር በዚህ Free internet አለም ውስጥ Nothing last forever, everything will get patchedup soon or later,What we atleast can do is to make it last longer by using it carefully.(tiktok YouTube ላይ ባለ ማሰራጨት)
እና guys you need to lower your expectation a little bit, ድሮ በSlowdns ስንጠቀም አልነበር እንዴ(OG ታውቁታላቹ)...So be greatfull that most channel are giving you this all for free & try to appreciate there work.
Btw የኔ ቻናል Members በቀና አስተያየታቹ እና በምትሰጡት postive reaction ይሄንም እንድቀጥል ብርታት ነው የሆናችሁኝ So Thank you ልላቹ ፈልጋልው 🙏፣ በተለይ ደግሞ Group chat ውስጥ ሰውን ስታግግዙ ማያቹ የቻናሉ አባላቶች ምስጋና ይገባችኃል በዚሁ ቀጥሉበት
We all here to help each other.
@FREEAmh