Ethio Free Internet


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский


Buy ads: https://telega.io/c/Freeinternt1
እንኳን ወደ Free internet and config file channel በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ላይ free config ታገኛላችሁ Enjoy⭐ If you need the owner dm @Cryptiyas

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций


➡️ 𝐋𝐢𝐧𝐤𝐋𝐚𝐲𝐞𝐫 𝐟𝐫𝐞𝐞 በ 00 ብር ሚሰሩ ፈጣን ፋይሎችን እዚህ ቻናል  ላይ ተለቁአል   👇 👇

      @ethiopia_ehi

7.3k 0 7 10 132


8.4k 0 26 11 86

Free http #1.ehi
10.8Кб
free http #2.ehi
11.8Кб
free http #3.ehi
10.7Кб
HTTP injector free

IP ይመርጣል

Connected እስኪል ጠብቁት፣ ፋይል እየቀያየራቹ ተጠቀሙ

9.5k 0 139 14 102



አሁን ደሞ file እንለቃለን ⬇️


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
➡️SPOTIFY PACKAGE አገዛዝ

Spotify package

የሳምንት..
➡️በ 104 ብር 2 ጊ.ባ + 2 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify

የ 1ወር
➡️በ 349 ብር 6 ጊ.ባ + 6 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify



Guys ግዙ እያልኩ ግን አይደለም comment ላይ spotify pkg ምንድው ለምትሉኝ ነው

እንደ እኔ mayya and tg pkg better


ቀጣይ ደሞ Spotify pkg አጠቃቀም 🐸


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Mayya አገዛዝ be video ካስፈለገ 🙂


➡️Mayya apk ማውረዳችን ጥቅሙ ምኑ ጋር ነው...??..ያላችሁኝ ቤተሰቦች
⬇️⬇️
አንዳንዴ http injector server connect አላደርግ በሚላችሁ ሰዓት በተለይ ኔትዎርክ የሚያስቸግር ቦታ ያላችሁ ይህ ነገር ሊፈጠር ይቻላል እና መፍቴው mayya application ውስጥ ትገቡ እና ስልካችሁን airplane mode አድርጋችሁ ትመልሱ እና data on ታደርጋላችሁ ያኔ mayya apk ላይ ያሉ tv ቻናሎች መስራት ይጀምራሉ እና የዛኔ http injector ጋር ተመልሳችሁ connect ማድረግ ነው

🔥አሁን ሁሉንም ያስጠቅመናል YouTube , tiktok ,     ብቻ ምን አለፋችሁ  የፈለግነውን መጠቀም  እንችላለን

🔥አብሮነታችሁ አይለየን

በ reaction ም አበረታቱን 🍸🍸

@Freeinternt1 💬


Step4: ወደ message  በመግባት 863 ላይ ok ብለዉ ይላኩ
አገልግሎቱን ለመጠቀም የናንተ   balance 5birr ሊኖረው ይገባል

➡️ልክ 5birr ስታስገቡ ከ251994 ይህ text
ይደርሳቹኣል
⬇️⬇️⬇️

ዉድ ደንበኛችን፤ ካለዎት Mayya 2GB Daily የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅል ውስጥ የቀረዎት 2048.000 ሜጋ ባይት ሲሆን አገልግሎቱ የሚያበቃው በ 2024-09-02 at 03:40:19; ቴሌብር ሱፐር አፕን http://onelink.to/fpgu4m በማውረድ በ10% ተጨማሪ ሽልማቶች ይደሰቱ። ኢትዮ ቴሌኮም


➡️ይህ የሞላችሁት package ለ  MAYYA app ብቻ ነው የሚያገለግለው።



➡️Mayya apk ካወረዳችሁ በኋላ

Step 2 : http injector app ስልካቺሁ ላይ ሊኖር ይገባል ይህ ዋነኛው ነው የሌላችሁ አውርዱ ከ Playstore

Step 3 : 5ብር ይኑር ስልካችሁ ላይ


Step 1➡️ቤተሰቦች በመጀመሪያ mayya application play store ላይ search አድርጋችሁ ወይም ይህንን ሊንክ ነክታችሁ download አድርጉ
⬇️⬇️⬇️
📱Mayya📱📱


Mayya package በ 5ብር
2GB ነው እና አጠቃቀሙን እናሳያችኋለን ቤተሰቦች


ቀጣይ ደሞ mayya pkg አጠቃቀም

እስኪ reaction 🙂


በአጭሩ Social media package አጠቃቀም

ለምሳሌ Http injector✔️Http injector  Connect ለማድረግ

🔹️በመጀመሪያ   social media package   የ Telegram  engezaln

🔹️ከዛ   ወደ http injector በመሄድ ከ ላይ ያስቀመጥኩላችሁን file import አድርጋችሁ connect  ማድረግ

🔹️አሁን ሁሉንም ያስጠቅመናል YouTube , tiktok ,     ብቻ ምን አለፋችሁ  የፈለግነውን መጠቀም  እንችላለን

ያልገባችሁ ነገር ካለ comment ላይ አሳዉቁን


የ social media pkg አጠቃቀም?

ይህን file ለመጠቀም መጀመርያ የምትፈልጉትን #telegram, #Whatsapp, #Facebook...... እነዝህን እንገዛለን በመቀጠል ቻናላችን ላይ ምለቀቁትን ፋይል በመጠቀም የገዛነው pkg ለሁሉም እንድያስጡቅመን ማረግ እንችላለን ፣

ለምሳሌ :- #telegram PKG ገዝተን ቻናሉ ላይ የተለቀቀውን file ወደ app #import በማረግ ለ #telegram ብቻ ይሰራ የነበረውን #pkg ለሁሉም : #Whatsapp, #Facebook, #YouTube, #all_social_media or #app : #chrome.... የመሳሰሉትን መጠቀም እንችላለን 🔥

🔼 Share react

@Freeinternt1


📌ከዛ በመጨረሻ ወደዚህ ይመራችሁአል ከዛ Start ሚለውን ተጭናችሁ ትጠብቁታላችሁ። connect ሲያረግ ከ Networku አጠገብ ቁልፍ or ሌላ ምልክት ያመጣል ከዛ መጠቀም ነው ⚡️


📌ቀጥሎ download ያደረጋችሁትን ፋይል ስትነኩ በምስሉ ላይ እንዳለው ይመጣል። ከዛ የ HTTP INJECTOR ከሆነ Http injector ላይ እንዳየ ፋይሉ አፑ ላይ አርጋችሁ "Just once" ሚለውን መጫን


📌አጠቃቀሙ

በመጀመሪያ የተለቀቀውን File download ታረጋላችሁ 📂


የ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐩𝐤𝐠 ፋይል አጠቃቀም 👇

Показано 20 последних публикаций.