📖 ኢሳይያስ 40:28 (አማ1962) አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። 29 ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
☝️እርሱ የማይደክም፣ የማይታክት፣ ጥበቡም የማይመረመር ኃያል አምላክ ነው።
📖ዘዳግም 33:27 (አማ1962) መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ። አጥፋው ይላል።
🎄 ፍጥረት ሁሉ ክብሩ እንደ ሳር አበባ ሲረግፍ ብቻውን ጸንቶ የሚቀር እርሱ ነው።
👇 ለዚህ ነው መጽሐፍ ሲናገር፣ "እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤" የሚለው።
📖 1 ጢሞቴዎስ 6:15 (አማ1962) ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል።16 እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።
⓸. እርሱ የሰላም አለቃ አለው።
✌️ ሰላም አለቃ አለው። ስሙም ኢየሱስ ይባላል።
✌ የጠፋውን የዓለምን ሰላም ለመመለስ፣ የሰውን ልጆች ከራሱ ጋር ለማስታረቅ፣ ለቀድሞ አባቶች በነብያትንና በሐዋርያት ተነግሮ ነገር ግን እረቁን ማወረድ ስላልቻለ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ደግሞ አንድያ ልጁን ልኮ በልጁ ደም በኩል ሰማይንና ምድርን፣ ሰውንና ሰውን አስታረቀ እንደዚሁም ሰውን ከራሱ ጋር አስታረቀ።
📖 ቈላስይስ 1:20 (NASV) በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደሙ ሰላምን በማድረግ በምድርም ሆነ በሰማይ ያለውን ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል ከራሱ ጋር አስታረቀ።
🎄 ለዚህ ነው መጽሐፍ ስናገር፣ "ሁለቱን (አይሁዱን እና ግሪኩን) አንድ ያደረገ፣ የሚለያየውንም የጥል ግድግዳ ያፈረሰ ሰላማችን እርሱ ራሱ ነው!" የሚለው። (ኤፌሶን 2:14)
⓹. ለሰላሙም ብዛት ፍጻሜ የለውም፤
☝️እርሱ ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም ለመንግሥቱ ዳርቻና ፍጻሜ የለለው በምድር ላይ ቢሆን ቀሰማያት ሁሉ ላይ ገዢ የሆነ አምለክ ነው።
📖 ዘካርያስ 9:10 (NASV) ሠረገሎችን ከኤፍሬም፣ የጦር ፈረሶችን ከኢየሩሳሌም እወስዳለሁ፤ የጦርነቱም ቀስት ይሰበራል፤ ሰላምን ለአሕዛብ ያውጃል፤ ግዛቱም ከባሕር እስከ ባሕር፣ ከወንዙም እስከ ምድር ዳር ድረስ ይዘረጋል።
👑 ስልጣን እና ታላቅነት ሁሉ የሱ ስለሆኑ ኃይላት እና ስልጣናት ሁሉ ይንበረከኩለታል።
📖 መዝሙር 22:27 (NASV) የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ያስታውሳሉ፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለሳሉ፤ የሕዝቦች ነገዶች ሁሉ፣ በፊቱ ይሰግዳሉ። 28 መንግሥት የእግዚአብሔር ናትና፤ ሕዝቦችንም የሚገዛ እርሱ ነው። 29 የምድር ከበርቴዎች ይበላሉ፤ ይሰግዱለታልም፤ ነፍሱን በሕይወት ማቈየት የማይችለው፣ ወደ ዐፈር ተመላሽ የሆነው ሁሉ በፊቱ ይንበረከካል።
🎄🎄🎄🎄🎄መልካም በአል! 🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄 Ayyaana gaarii 🎄🎄🎄🎄🎄
======= English Translation ======
📖 Isaiah 9:6-7 (NKJV) For unto us a Child is born, Unto us a Son is given; And the government will be upon His shoulder. And His name will be called Wonderful, Counselor, Mighty God, Everlasting Father, Prince of Peace. [7] Of the increase of His government and peace There will be no end, Upon the throne of David and over His kingdom, To order it and establish it with judgment and justice From that time forward, even forever. The zeal of the LORD of hosts will perform this.
👉 This scripture says:
🎄 Unto us a Child is born.
🎄 This child was the Son of God, Jesus Christ.
🎄 His earthly works witnessed His sonship to God the Father.
🎄 That is why the Bible says, " And truly Jesus did many other signs in the presence of His disciples, which are not written in this book; [31] but these are written that you may believe that Jesus is the Christ, the Son of God, and that believing you may have life in His name." (John 20:30-31 NKJV)
👉 The Bible also says,
➀. "The government will be upon His shoulder."
🎄 Because of this government upon His shoulder, Herod was troubled on his throne when this baby boy was born.
📖 Isaiah 22:22 (NKJV) The key of the house of David I will lay on his shoulder; So he shall open, and no one shall shut; And he shall shut, and no one shall open.
🔑 The key to open and shut is upon his shoulder; so he shall open, and no one shall shut; and he shall shut, and no one shall open.
📖 Revelation 1:18 (NKJV) I am He who lives, and was dead, and behold, I am alive forevermore. Amen. And I have the keys of Hades and of Death.
➁. On him was the Spirit of counsel
👉 That was why, when He began to teach in the synagogue, many were astonished at His teaching and said, "Where did this Man get these things? And what wisdom is this which is given to Him, that such mighty works are performed by His hands!" (Mark 6:2 NKJV)
👉 So, they couldn't comprehend his wisdom in teaching and speech.
👉 Because "With Him are wisdom and strength; He has counsel and understanding" (Job 12:13 NKJV), Jesus appeared with the spirit of counsel.
➂. This Son Given unto us is a Mighty God and Everlasting Father.