💞…
ሰዉ ማለት ሁለት እግር፣ ሁለት እጅ፣ ሁለት አይን፣ ሁለት ጆሮ ያለው ማለት ሳይሆን፤ ሰው ማለት ርህራሔ ያልጎደለው፣ የዋህ ልብ የተሸከመ፣ ተስፋ ያለው፣ ራዕይ ያለው፣ እምነት ያለው፣ ሰብአዊነት ያልጎደለው እና ለፍቅር የሚኖር ማለት ነው። ጤናማ ጭንቅላት፣ ብሩህ ተስፋ፣ ጠንካራ እምነት፣ መልካም ስብእና፣ ትልቅ ራዕይ፣ ንፁህ ልብ፣ እውነተኛ ፍቅር ካላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሰው ናችሁ።
••❥Joine us ⇩
https://t.me/joinchat/AAAAAFWgzWb2m0DkrAcDzA