ትናንሽ ቁልፎች ትላልቅ በሮችን ይከፍታሉ። ትናንሽ ቃላቶች ትላልቅ አላማን ያፈርሳሉ ፤ ትናንሽ ሀሳቦች ትላልቅ አቋሞችን ያስቀይራሉ። ዛሬም ሆነ ነገ ትንሽ ናት ብለህ አትናቅ። መልካም ነገር ከመስራት ከመናገር ወደኋላ አትበል።
°° https://t.me/Golden_Speech °°
°° https://t.me/Golden_Speech °°