ደረትህ በጠበበ ጊዜ ልብህ ከማመስገን በራቀ ጊዜ ሰላት በተዘነጋ ጊዜ ልብህ ፍርሀት ሲሞላ
قال تعالى :《ولقد نعلمُ أنكَ يضيق صَدْرُك بما يقولون فسَبِّح بحمدِ ربِّك وَكُن من السَّاجدين》
وَلَقَدْ نَعْلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدْرُكَ بِمَا يَقُولُونَ
(ሱረቱ አል-ሒጅር - 97)
አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መኾኑን በእርግጥ እናውቃለን፡፡
فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ السَّاجِدِينَ
(ሱረቱ አል-ሒጅር - 98)
ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
(ሱረቱ አል-ሒጅር - 99)
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
https://t.me/Golden_Speech