ጎግል ሊገባደድ በተቃረበው የፈረንጆቹ 2024 ተጠቃሚዎቹ በብዛት የጠየቁትን ጥያቄዎች ይፋ አድርጓል።
“ምን ልመልከት" (What to watch) የሚለው ጥያቄ የሚያክለው አልተገኘም ተብሏል። ይሄው ጥያቄ በየወሩ በአማካይ ከ6.5 ሚሊየን ጊዜ በላይ እንደሚቀርብም ነው ጎግል ያስታወቀው።
“በርሜል ይንከባለላል?” የሚለው ጥያቄም በየወሩ በአማካይ ከ3.5 ሚሊየን ጊዜ በመጠየቅ ተከታዩን ደረጃ መያዙ ተጠቁሟል።
@GooglefactsW