GOSPEL TV ETHIOPIA

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ

The Voice of Love and faith.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 አርብ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.....
..................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3350696
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 ረቡዕ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.....
..................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3347296
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 ረቡዕ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.....
..................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3342776
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ቸርች እንዴት ነበር?
(How was Church?)

የልባችን ትርጉም

✍️ ልብ ብዬ ስፅፍ ልብ ብላችሁ አንብቡት፤ ስኬታችሁና ውድቀታችሁ የትም ቦታ ጋር የለም ልባችሁ ጋር እንጂ። የልብ ትርጉም በጥቂቱ እንዲህ ነው፦

ልብ ማለት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሰው ነፍስ እራሱን የሚገልጥበት መንገድ ነው። ያም ማለት አእምሮአችን፣ ፈቃዳችን እና ስሜታችን የሚሰሩበትና የሚገለጥበት መንገድ ነው።

በተጨማሪ ልብ ማለት ሰው እያሰበ ያለው እና በቋሚነት የሚያስበው ነገር እንዲሁም እየፈለገ ያለው እና በቋሚነት የሚፈልገው፤ እያደረገ ያለው እና በቋሚነት የሚያደርገው ነገር ነው።

ጌታ ኢየሱስ ወደዚህ ምድር የመጣው የተሰበረ ልብን ለመጠገን ነው። "የተሰበረ ልብ" ማለት በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ክስረት ውስጥ የገቡ ሰዎች የሚሰማቸው ስሜት ሲሆን ባዶነት፣ እረዳት አልባነት ነው።

በመጨረሻም ልብ ከሀሳብ ጋር የተያዘዘ ሲሆን፤ አእምሮአችን ወይንም ሀሳባችን ከእግዚአብሔር ቃል አንስተን በሌሎች ነገሮች ላይ ካደረግን ልባችን ጨለምተኛ እና የጠፋ ይሆናል። ነገር ግን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ካደረግን ልባችን እግዚአብሔር እንደሚፈልገው ይሆናል።

ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
ቀን እሁድ 06/08/2016
⛪️ የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
መልካም ምሽት!

Join Us:-

Telegram
https://t.me/GospelTvEthiopia

Youtube
@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh' rel='nofollow'>https://youtube.com/@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh

Facebook
https://www.facebook.com/RevTezerayared?mibextid=ZbWKwL

WhatsApp
https://whatsapp.com/channel/0029VaLnNNJDzgTDJ6BrLl1A

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 አርብ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.....
..................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3333558
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 ሐሙስ

👇👇 ጀመረ 👇👇 ON AIR NOW 👇👇 ጀመረ
👇👇
.......
................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3331288
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 ረቡዕ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.....
..................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3328557
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ቸርች እንዴት ነበር?
(How was Church?)

....ልብን ይመረምራል...

✍️ ሁልጊዜ ልንረዳ የሚገባው ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ልብ ሲል የስጋውን ልብ እንዳልሆነ ነው። ምክንያቱም የስጋው ልብ እና መጽሐፍ ቅዱስ ሊነግረን የፈለገው ልብ የተለያየ በመሆኑ ነው።

#የሰው_ሕይወት_ሁኔታ_የልቡ_ሁኔታ_ነው!

ሰዎች ሁልጊዜ የሚያዩት ፊትን ወይንም የሚታየውን ሁኔታ ነው። እግዚአብሔር ግን ልብን የሚመዝን እና የሚመረምር አምላክ ሲሆን፤ ክፍያንም የሚሰጠው እንደ ልብ ሁኔታ ነው። ለዛም ነው ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚሸውዱን በሚያሳዩን የፊት ገፅታ ነው።

#ልብን_የመመርመር_ስራ_የእግዚአብሔር_ስራ_ነው!

እግዚአብሔር የሰውን ልብ መርምሮ በልቡ ውስጥ እንዳገኘው ንፅህና ወይም ቅንነት በተቃራኒው ደግሞ በልቡ

ጥፋት ሊመጣ ሲል ሞገስ በእግዚአብሔር ፊት ማግኘት ከኖኅ፤ ከልቡ ትህትና የተነሳ ለሌላው ኃጥያት የሆነ ለእርሱ ችግር ያልፈጠረበት ዳዊት በሰው አይን ቅጣት የሚያስፈርጅ ነው በእግዚአብሔር ፊት ግን ልባቸው ሚዛን ደፍቷል።

ዳዊት በዘመኑ ሁሉ እግዚአብሔርን ልብን እንደሚመረምር በማወቅ ደጋግሞ የሚለው ነገር ልቡን እንዲመረምር እና እንዲፈትን ነበር። ስለዚህ በእግዚአብሔር ፊት ልባችንን በማስፈተሽ እርሱ እንደሚፈልገው ልናደርገው ይገባል።

ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
ቀን እሁድ 29/07/2016
⛪️ የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
መልካም ምሽት!

Join Us:-

Telegram
https://t.me/GospelTvEthiopia

Youtube
@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh' rel='nofollow'>https://youtube.com/@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh

Facebook
https://www.facebook.com/RevTezerayared?mibextid=ZbWKwL

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 ሐሙስ

👇👇 ጀመረ 👇👇 ON AIR NOW 👇👇 ጀመረ
👇👇
.......
................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3311645
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 ረቡዕ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.....
..................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3308475
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን
ባሳላፍነው ሳምንታት 'የሰው ልብ' በሚል ርዕስ የጀመርነውን ትምህርት ቀጣይ ክፍል ነገ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 11:45 ጀምሮ በአካል ተገኝተው እንዲካፈሉ በክብር እንጋብዛልን!
ብሩካን ናችሁ!

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ቸርች እንዴት ነበር?
(How was Church?)
ልቤን ልቀይረው.....

“ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።”
— ምሳሌ 20፥5

✍️ ስለ ልብ ስናወራ ማወቅ ያለብን ነገር ከልባችን በላይ ከፍ ማለት እንደማንችል ነው። ምክንያቱም የሕይወት የትኛውም አቅጣጫ መልካምም ሆነ ክፉ መነሻው ልባችን ነው።

ልባችን የተፈጠረው በእኛ ቁጥጥር ስር እንዲሆን ሲሆን ልባችንን ወደ ተቀመጡልን መርሆዎች ልንቀይረው ይገባል። ታዲያ ልቤን ወደ ምን ልቀይረው??

ልባችን የእኛ ነው ስለሆነ ልንቆጣጠረው እና ልንቀይረው ይገባል። ማለትም ልባችን እግዚአብሔርን ሙሉ ለሙሉ ወደሚወድ፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የጸና፣ ወደ እግዚአብሔር ያዘነበለ፣ እግዚአብሔርን ለመፈለግ የተዘጋጀ፣ ወደ ማስተዋል እና ጥበብ ያዘነበለ፣ አጥብቆ የተጠበቀ፣ እንደ ፈርዖን እልከኛ ያልሆነና ንጹህ ሆነ ልብ መቀየር አለበት።

በመጨረሻም ልባችንን ከላይ በዘረዘርናቸው ነገሮች ልንቃኝ እና ልንቀይረው ይገባል። እንዲሁም በቃሉ ልባችንን በመሙላት በቃሉ ውጤት ሕይወታችንን እንሙላው።

ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
ቀን እሁድ 22/07/2016
⛪️ የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
መልካም ምሽት!

Join Us:-

Telegram
https://t.me/GospelTvEthiopia

Youtube
@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh' rel='nofollow'>https://youtube.com/@gospeltvethiopiaofficial9652?si=3D3RdKlFUZl7uZhh

Facebook
https://www.facebook.com/RevTezerayared?mibextid=ZbWKwL

WhatsApp
https://whatsapp.com/channel/0029VaLnNNJDzgTDJ6BrLl1A

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 አርብ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.....
..................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3293606
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 ረቡዕ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.....
..................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3287557
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 ማክሰኞ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
....
...................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3285324
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ቸርች እንዴት ነበር?
(How was Church?)

...እጠብቀዋለሁ...

Psalms 40:1 (MSG  )
"I waited and waited and waited for God. At last he looked; finally he listened."

✍️ አንድ አባት ልጁን ለማሰልጠን በጣም የሚወደውን ነገር ከፊቱ በማስቀመጥ እስክመጣ ድረስ እንዳትበላ ጠብቀኝ ብሎት ይሄዳል። ታዲያ ልጁ በመቁነጥነጥ ብዙ ሰአታት አለፉ.... አባትየው የመምጫው ሰአት ደረሰና ወደ ልጁ ሲያመራ ፈተናውን ወድቆ ያገኘዋል።

በሕይወት ውስጥ እያንዳንዱ ሰው ብዙ ነገሮችን በመጠበቅ ጎዳና ውስጥ ያልፋል። ማለትም በሕይወታችን ውስጥ የምንጠብቃቸው ብዙ ነገሮች አሉ።

መጠበቅ ማለት ተስፋ ማድረግ እና መተማመን፣ በጉጉት መጠበቅ ነው፤ እንዲሁም እግዚአብሔርን መጠበቅ የእግዚአብሔርን የእምነት ቃል ዘር በመዝራት ነገሩ እስኪለወጥ ድረስ ደጁን መጥናት ነው።

በዚህ በመጠበቅ ሕይወት ውስጥ ሊኖሩን የሚገቡ መንፈሳዊ ንጥረ ነገሮች እምነት፣ ተስፋ፣ ትዕግስት፣ ትህትና፣ ትዕዛዝን መጠበቅ እና እስከመጨረሻ መቆምና መጽናት ናቸው። እነዚህ ነገሮች ከሌሏችሁ የምትጠብቁትን ጌታ ጋር አትገናኙም።

ስለዚህ መድከም የሚመጣው ትክክለኛ ትኩረትን በመሳት ነውና፤ እግዚአብሔርን መጠበቅ ሙሉ ትኩረታችንን በእግዚአብሔር ላይ፣ በፍቅሩ እና ዘላለማዊ ባህሪው ላይ ማድረግ መሆኑን በመረዳት እግዚአብሔርን በመተማመን እየጠበቅነው ልንኖር ይገባል።

“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
  — ኢሳይያስ 40፥31

ፓስተር ቁምነገር ተፈራ
እሁድ 15/07/2016
⛪️ የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
መልካም ምሽት!

https://www.tiktok.com/@gospeltvethiopia/video/7349583886482967814?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7307899139357378053

https://www.tiktok.com/@gospeltvethiopia/video/7349210464615795973?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7307899139357378053
https://www.tiktok.com/@gospeltvethiopia/video/7349210464615795973?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7307899139357378053

Репост из: Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)
ጉበኞች የማለዳ ጸሎት

በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ
ከማለዳው 12፡00 - 2:00

👉 👉 👉 ሐሙስ

👇👇👇👇 ON AIR NOW 👇👇👇👇
.....
..................................................................................................................................
https://pastor-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/3270854
........................................................................................................................................
Share 👉 @GloriousLifeChurch
Share 👉 @GospelTvEthiopia
Share 👉 @AgapeGLC

Показано 20 последних публикаций.