HIMA Xpress Tax Solutions


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


ራዕያችን ንግድን ቀላል ማድረግ ነው
ስለ እኛ⤵️
ቻርተርድ አካውንታንቶች
የተፈቀደለት ኦዲተር
ታክስ አማካሪዎች በሁሉም ፍርድ ቤት ጠበቃ
Collaborating with Andersen Global
#tax #ግብር #ታክስ #ቀረጥ #duty
➡️አገልግሎቶች
https://wa.me/c/251911252723
☎️
+251111265171
+251111265426
Text;
@HIMAXpressSln
@AbcTax

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


l
April 2024

Tax Alert : Dividend

Directive 7/2011 requires ( legal entities ) , capitalization or distribution of the financial year 2022/2023 net profit after reserve and business income tax within 12 months of the year-end

If capitalization has been opted for, DARA authenticated shareholders' minutes & renewed business license, as proof of doing so, must be dated before the above date.

Relevant legal provisions below

Document 1
Document 2

l






l

ሚያዝያ 2016

የኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርዓትን ለመወሰን የወጣ መመሪያ

A directive to provide for the management system of excise stamp

l




l
March 2024

Directive to Regulate Foreign Investors’ Participation in Restricted Export, Import, Wholesale and Retail Trade Investments No. 1001/2024

l




l
የካቲት 2016

የአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎች አተገባበር ተከትሎ ከሚደረግ የሀብት ትመና ወይም ማስተካከያ የሚገኝ ለውጥ አፈፃፀም መመሪያ

Directive to provide on the accounting of asset revaluation/adjustment upon/following the adoption of IFRSs

/
በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች ልክ የሂሳብ ሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ እና የመለያ መስፈርቶች መስከረም 2012 ዓ.ም መሻሻላቸው የሚታወስ ሲሆን በዘህ መሰረት የአነስተኛ እና መካከለኛ ድርጅቶች /IFRS for SMEs/ ደረጃዎችን እና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች/ማህበራት /IPSASs/ የሚተገብሩ ሪፖርት አቅራቢዎች የግዴታ ሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ አስከ 2016 ዓ.ም /እ.ኤ.አ 2024/ መሆኑ ይታወሳል፡፡

/
የድርጅት መለያ መስፈርቶችን ይህን በመጫን ይመልከቱ፡፡

l


l

January 2023

Directive to provide rules on transfer pricing [ no _ 981/2016 [2024] ]

The directive repealed & replaced directive no 47/2007

l






l
December 2023

Year end tax planning

With the end of the year approaching, it is a good time to review financial year 2023 income tax situation and take steps to ensure that your organization takes full advantage of tax planning approach's available, if not , at least deal with red flags and be on safe side.

Note that these are general points.

l
www.himatax.com

#tax #ግብር #ታክስ #ቀረጥ #duty




l
September 2023

Property tax Proclamation _ Draft amendment

ንብረት ላይ ስለሚሰበሰብ ግብር ስለማወጅ _ረቂቅ ማሻሻያ


ማሻሻያው በቌሚ ንብረት ላይ ስለሚጣል ግብር ከ45 ዓመታት በፊት የፀደቀውን አዋጅ (80/1968 (161/1971)) , ለመተካት አልሟል


#Propertytax #ንብረትግብር #ይዞታ
l
HimaTax.com






l
September 2023

i. Off-shore account opening and operation of strategic foreign direct investment projects _directive 86 2023

Relevant provisions of directive 82/2022 are applicable on matters not covered in this directive


ii. Establishment and operation of foreign currency account for non-resident Ethiopians and non-resident Ethiopian origins _ Amendment _ directive 85 2023

The directive effective from September 8 repealed and replaced part of directive 69/2021

#bank #foreignexchange #nbe

l
HimaTax.com




l
ሐምሌ 2015

በ አስመጭወች የዋጋ ልዩነት ( Customs valuation variance ) ላይ የተላለፍ ማብራሪያ


አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አመታዊ ሂሳብ ማሳወቂያዎች ሲቀርቡ ውስን ቅድመ-ኦዲት በማድረግ ተጨማሪ ግብር እንደሚጠይቅ የሚታወስ ሲሆን ለ2015 ግብር ዘመን በሚቀርቡ ዓመታዊ ማሳወቂያዎች ላይ ስለሚውሉ ከዚሀ ቀደም ያሰተላለፍቸው የውስን ቅድመ ኦዲት አሰራር ስርአቶች ላይ ያቀረበው ተጨማሪ ማብራሪያ ;

ቀደምት ተያያዥ ሰነዶች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ;

ሰነድ 1 ሰነድ 2 ሰነድ 3 ሰነድ 4


I
Credit via Asiya & Surafel

I
ራዕያችን “ንግድን ቀላል ማድረግ ነው”
HimaTax.com



Показано 20 последних публикаций.