ሁሌ አርሰናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Эзотерика


ሁሌ አርሰናል !
➺ ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን አርሰናል 24ሰዓት ትኩረቱን ሰቶ ይዘግባል ።
➺ የዝውውር ዜና ፣ የጨዋታ ዳሰሳዎች ፣ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፣ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከቪድዮ ጋር መከታተል ይችላሉ !
ሃሳብ አስተያየት ካሎት @EASYBOY1996

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Эзотерика
Статистика
Фильтр публикаций


📊 በ2024\25 እንደ ማርቲን ኦዴጋርድ ከክፋት ጨዎታ ብዙ እድሎችን የፈጠረ አንድም የፕሪሜየር ሊግ ተጫዋች የለም።

ኦዴ ከ 2 ወር በላይ በጉዳት አልነበረም🥶🥶

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


እስቲ እዚጋ ያሉትን ሁሉንም ተጫዎች ማን ማን እንደሆኑ ግለጹ?

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH




ሪያል ማድሪድ በክረምቱ ሁለት የመሀል ተከላካዮችን ማስፈረም ይፈልጋሉ ከነዚህም ውስጥ አንዱ ዊልያም ሳሊባ ነው

[RELEVO]

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


ቤኒ ብላንኮ ❤️

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH



5k 0 0 2 127





ልምምዱ ተጣጡፏል 🔥

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


ለዚህ ፎቶ 300 ❤

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


📊ምንም እንኳን ጨዎታ ካረገ ከአንድ ወር በላይ ግዜ ቢሆንም በፕሪሚየር ሊጉ አንድም ተጫዋች ከቡካዮ ሳካ (19) የበለጠ ትላልቅ የግብ እድሎች የፈጠረ ተጫዋች የለም።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


▪የክለባችን እንቁ ተጫዋች የሆነችው አሊሲያ ሩሶ ዛሬ ልደቷ ነው።

HBD Lessi 🥳❤

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


በዘንድሮ የውድድር አመት የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊዎች :

ነሀሴ : ቡካዮ ሳካ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
መስከረም : ዴቪድ ራያ 🇪🇸
ጥቅምት : ቡካዮ ሳካ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ህዳር : ቡካዮ ሳካ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ታህሳስ : ጋብሬል ጄሱስ 🇧🇷
ጥር : ጋብሬል ማጋሌስ 🇧🇷

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


ቡካዮ ሳካ ስለ ደስታ አገላለጹ

🗣"ፈጣሪ ለፀሎቴ ምላሽ ይሰጠኛል! ለዛም ነው እጄን ወደ ላይ የምጠቁመው እሱን ለማመስገን"❤️‍🩹

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🚨አዲዳስ በ2025-26 የውድድር ዘመን የአርሰናል ቤዝቦል ማሊያን ይፋ ያደርጋል። ነገር ግን ይሄ ማሊያ በሜዳ ላይ አይለበስም ለገበያ ብቻ ይቀርባል።[Footy Headlines]

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🚨አርሰናል አልቫሮ ሞራታን በውሰት የማስፈረም እድል ቀርቦለት ነበር ነገር ግን ጥያቄውን ውድቅ አድርገውታል። [FabrizioRomano]

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


⚠️ -ጋርዲዮላ የአርሰናል ተጫዋቾች ባለፈው ሳምንት ስላሳዮት የደስታ አገላለጽ፡-

“በዚህ የውድድር ዘመን በሻምፒዮንስ ሊግ ድጋሜ ልንገናኛ እንችላለን አለበለዚያ አበቅቶለታል።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH

5k 0 0 2 120

ከቡድኑ ጋር ወደ ዱባይ ከተጓዙት 5 የአካዳሚ ወጣቶች መሀል ሁለቱ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ናቸው! (ናታን ቡትለር እና ቻርለስ ሳጎ ጁንየር)

ከዱባይ መልስ አሪፍ ብቃት አሳይተው ቢያንስ ለጥሩ ተቀያሪነት እንኳን በበቁ 🙏

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


Fullback Union 🤗🤝

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


አሁን ሊጉን ሚመራው ክለብ ከዚህ በፊት 3 ጨዎታ እየቀሩት በ 5 ነጥብ ልዩነት እየመራ ዎንጫዎን አሳልፎ የሰጠ ክለብ ነው።

Keep beleving

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH

6.2k 0 17 16 139
Показано 20 последних публикаций.