ለደም ዓይነትዎ ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ያውቃሉ?
#BloodGroup #Food
✔️ የደም ዓይነትዎ ኦ ከሆነ (Blood Group O)
※ የምግብ ፕሮፋይል
ባለ ከፍተኛ ፕሮቲን እና ሥጋ ተመጋቢ ናቸው።
※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• አሳ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ስንዴ
• በቆሎ
• ኩላሊት
• ምስር
• ጥቅል ጐመን
※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• ጉበት
• ቀይ ስጋ
• ስፒናች
• ብሮክሊ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
✔️ የደም ዓይነት ኤ (Blood Group A)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• ቬጂቴሪያን፤ ቅጠላ ቅጠል ተመጋቢ ናቸው።
※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች
• አትክልት
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ጥራጥሬዎች
• ፍራፍሬዎች
※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ስጋ
• ወተት
• ኩላሊት
• ስንዴ
※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የአትክልት ዘይት
• የአኩሪ አተር ምግቦች
• አትክልቶች
• አናናስ
✔️ የደም ዓይነት ቢ (Blood Group B)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• ከአትክልትና ስጋ የተመጣጠነ ተመጋቢ ናቸው።
※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ (ዶሮን አይጨምርም)
• ወተት
• ጥራጥሬ
• ቦሎቄ
• አትክልትና ፍራፍሬ
※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• በቆሎ
• ምስር
• ለውዝ
• አጃ
• ስንዴ
※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• አረንጓዴ አትክልቶች
• እንቁላል
• ጉበት
• ሻይ
✔️ የደም ዓይነት ኤቢ (Blood Group AB)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• የሁሉም ምግቦች ድብልቅ ተመጋቢ ናቸው።
※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አደንጓሬ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ቀይ ስጋ
• ኩላሊት
• በቆሎ
• ቦለቄ
※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አረንጓዴ አትክልቶች
• አናናስ
መልካም ጤንነት!!!
Join 👉@DXNorganic
#BloodGroup #Food
✔️ የደም ዓይነትዎ ኦ ከሆነ (Blood Group O)
※ የምግብ ፕሮፋይል
ባለ ከፍተኛ ፕሮቲን እና ሥጋ ተመጋቢ ናቸው።
※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• አሳ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ስንዴ
• በቆሎ
• ኩላሊት
• ምስር
• ጥቅል ጐመን
※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• ጉበት
• ቀይ ስጋ
• ስፒናች
• ብሮክሊ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
✔️ የደም ዓይነት ኤ (Blood Group A)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• ቬጂቴሪያን፤ ቅጠላ ቅጠል ተመጋቢ ናቸው።
※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች
• አትክልት
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ጥራጥሬዎች
• ፍራፍሬዎች
※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ስጋ
• ወተት
• ኩላሊት
• ስንዴ
※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የአትክልት ዘይት
• የአኩሪ አተር ምግቦች
• አትክልቶች
• አናናስ
✔️ የደም ዓይነት ቢ (Blood Group B)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• ከአትክልትና ስጋ የተመጣጠነ ተመጋቢ ናቸው።
※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ (ዶሮን አይጨምርም)
• ወተት
• ጥራጥሬ
• ቦሎቄ
• አትክልትና ፍራፍሬ
※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• በቆሎ
• ምስር
• ለውዝ
• አጃ
• ስንዴ
※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• አረንጓዴ አትክልቶች
• እንቁላል
• ጉበት
• ሻይ
✔️ የደም ዓይነት ኤቢ (Blood Group AB)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• የሁሉም ምግቦች ድብልቅ ተመጋቢ ናቸው።
※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አደንጓሬ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ቀይ ስጋ
• ኩላሊት
• በቆሎ
• ቦለቄ
※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አረንጓዴ አትክልቶች
• አናናስ
መልካም ጤንነት!!!
Join 👉@DXNorganic