HAHU CRYPTO


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Криптовалюты


-Fast info about crypto
-Airdrop suggestions
-crypto Market news, All in one.
For any questions and ads contact- @Hahu_support

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


check your NotPixel Allocation

http://t.me/tokentable_bot/pixel

✅️ @HahuCryptoEt


TELEGRAM ላይ የሚሰሩ Airdrops(ባጠቃላይ ሁሉም mini apps እና Bots) ሽልማት ወይም Airdrop ለመስጠት መጠቀም የሚችሉት OPEN NETWORK(TON BLOCHAIN) ብቻ ነው ተባለ።

AIRDROP OR REWARD ባይሰጡም እንኳን ሌላ block chain like ethereum or solana... Telegram ውስጥ ተጠቅመው ፕሮጀክት መስራት አይችሉም።

ለ መላላክ ለ transaction ለ authorization(wallet connect) መጠቀም የሚቻለው TON connect SDK  WALLETS(በቀጥታ ton ecosystem ለማሳደግ ተብለው የተከፈቱ ዋሌቶች) ብቻ ነው Like ton space ton keeper or my ton wallet

እንደ OKX, hot wallet, METAMASK አይነቶችን መጠቀም የሚቻለው ከ አንዱ Network  ወደ ሌላ network ለመቀየር ብቻ ነው(for bridging)

ልክ እንደ Paws ከ paws mini app ውጪ website ላይ ሄዶ interact ማድረግ የተከለከለ ነው😁። ሁሉም ነገር እዛው mini app ውስጥ ነው መጠናቀቅ ያለበት።

ከ mini app ውጪ ከሌላ platform ወይም አፕሊኬሽን ካር የሚደረግ ግንኙነት/ትስስር መሆን ያለበት በ open network (ton connect)በኩል ነው።

Any mini app promotion ከ ton ውጭ ሌላ network  የሚጠቀሙ ማስታወቂያ እንዳያስተዋውቁ ይታገዳሉ።

ዋና ዋና መረጃዎች እነዚክ ናቸው👀
full detail and English version 👉 Ton Ventures

©ENDLESS


🚩|| Zoo today's riddle:

➡️Honeybee


✅DeSpeed Airdrop
✅ሚቆየ Airdrop አይደልም Guy's Don't ignore

👍End Date _ 28/02/2025

✅️|| HAHUCRYPTOET


✔️DeSpeed Airdrop 🔥

#Repost

💰 Register Link [here]

✔️ Emailችሁ ውስጥ ገብታችሁ verify አድርጉ

✅ መጀመሪያ Email እና Password የጻፋቸውን Extension  ላይ Login አድርጉ👇👇👇

✅ Add Extension Link [here]

✅|| Connect Discord & Connect X
✅|| Connect Telegram
✅|| Task Complete አድርጉ
✅|| Daily እየገባችሁ 100 points Claim አድርጉ

✅|| Done

✅️|| HAHUCRYPTOET


TRUMP FARM

Daily ✅ COMBO

ያልጀመራችሁ START


$PX mint ተደርጓል

Ca : https://tonviewer.com

wait for official announcement for update☺️

✅️@HahuCryptoet


የ አባብየ ግምት ሰርቶ


ሊጎዳ የሚችለው መጨረሻ ላይ ያለውን ቦነሶች ብቻ ነው ብለዋል ።

ሌላ አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃለን የሚገርመው ሰፖርታቸው በፈጣን መልስ ሊደነቅ የሚገባው ኤርድሮፕ ZOO ✅


FEED መግዛት የምትፈልጉት አዲሱን እንስሳ ከሆነ 20 ደቂቃ አላችሁ ማባዣው 45 ደቂቃ ይቀረዋል


HAPPY HOUR መጥቷል 👍

ጋይስ ተጠቀሙበት የፈጠየ


0.5 ቶን መክፈል ግዴታ አይደለም የከፈሉ ቦነስ ያገኛሉ 👍


ZOO ብዙ አካውንት የሰራችሁ አሁንም መስራታችሁን ቀጥሉ ስትጀምሩት ሁሉንም ነገር ለመጋፈጥ እስከሆነ ድረስ በ እርግጠኝነት በ 15 አካውንት በደንብ የሰራ ምንም ኢንቨስት ሳያደርግ በ አንዱ 20ሚሊየን ይኖረዋል ይህ ማለት በ አጠቃላይ 300 ሚሊየን $ZOO አለው ማለት ነው እስከ አሁን በ አንድ አካውንት ከ 50 ቶን በላይ ኢንቨስት አድርገው እዚ ያልደረሱ ብዙ አሉ እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ምንም የሚያደናግጥ ነገር የለም 0.5 TON ቢከፍል 7.5 ቶን ነው የሚሆነው አሁንም ኢንቨስት ከሚያደርግ ሰው በ ብዙ አካውንት የሰራ ሰው ስኬታማ ነው ።

አሁን ላይ ግዴታ ነው እያሉ ቢሆንም ለመክፈል አትቸኩል የመጨረሻው ሰአትም ላይ ቢሆንም መክፈል እንደሚቻል ላስታውሳችሁ እወዳለው መስራታችሁን ቀጥሉ ጀግኖቹ 🫡


በ115 account እስራለው የሚለው ልጅ የት ጠፋ 🗿

ይባስ ብለው በ115 ስለሰራ ቻነል ላይ post ተደርጓ እየተበረታታ ነበር 😭


Zoo mandatory ነው እየተባለ ነው 0.5Ton መክፈል

10 account ያላቹ 5Ton 😭
20 account ~ 10Ton 🗿

Xquitely ነው ያለው 😁

✅️@HahuCryptoet


Xenea wallet Daily quiz
   
📌 Date :  Jan 21

#Binance Support ሚያደርገው Project አዲስ የሆናቹ መጀመር ምትፈልጉ 👇

Download App ➡️ https://xenea.app/register/15NfC4IMp4

🖱️በዚ ሊንክ ግቡ እና በemail Register አድርጉ Playstore or Appstore ተጠቅማቹ App አውርዱ።
🖱️ Referral Code(Link) 15NfC4IMp4 ይሄንን ተጠቀሙ 1000 Point ይሰጣቿል።
🖱️ Mission ውስጥ በመግባት ያሉትን ታስክ ጨርሱ።ያላቹ Point ከፍ ሲል Mine ማድረግ ትጀምራላቹ።
🖱️ሰዎችን ጋብዙ።
🖱️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥

✅️@HahuCryptoet




መግዛት ተጀምሯል 🙈

170k PPH በ99,900 Feed

አሸናፊውን የገዛ 99,900 feed ይመለስለታል


ZOO ዛሬ የምትገዙት እንስሳ ካሸነፈ የገዛችሁበት ሙሉ በሙሉ FEED ተመላሽ የሚሆን ይሆናል ✅

lemur ብትገዙ አሸናፊ የመሆን እድላቹ 90% ነው። የግል እይታ


🌐 $Dawn AI

ከዚ በፊት ለቀንላችሁ የነበረ ቢሆንም አብዛኞቻችሁ as always u r fading on it 😬

በዚ link 🔗 ግቡና
https://chromewebstore.google.com

extention download አድርጉ
pc ከሌላችሁ use mises browser

ከዝያ signup ስታደርጉ ይሄንን code
አስገቡ [ r3ev67o6 ] tap to copy

🔔 Boost point ሚለው ውስጥ ያሉትን ሶስት Task መስራት አትርሱ

✅️|| HAHUCRYPTOET

Показано 20 последних публикаций.