TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
  • flag Russian
    Язык сайта
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Вход на сайт
  • Каталог
    Каталог каналов и чатов Поиск каналов
    Добавить канал/чат
  • Рейтинги
    Рейтинг каналов Рейтинг чатов Рейтинг публикаций
    Рейтинги брендов и персон
  • Аналитика
  • Поиск по публикациям
  • Мониторинг Telegram
ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ

25 Nov 2017, 11:51

Открыть в Telegram Поделиться Пожаловаться

ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ

እውነት/ሀሰት

1. ኢብኑ ተይሚያ ስበዛ ታጋሽና ሆደ ሰፊ ነበሩ፡፡
2. ኢብኑ ተይሚያ እድሉን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ጠላቶቻቸውን ይበቀሉ ነበር፡፡
3. ኢብኑ ተይሚያ ከቆንጮ ጠላቶች መካከል የአንዱ መሞት ስነገረው በደስታ ፈንድቀው ነበር፡፡
4.ከታላላቅ ባልደረቦቹ አንዱ 'እሱ ለጠላቶቹ የሚመኘውን እኔ ለወዳጆቼ ቢኖር እመኛለሁ' ይል ነበር፡፡
5. ኢብኑ ተይሚያ የሚሰድቁት ቢያጡ ምግባቸውን ከፍለው ልብሳቸውን ቆርጠው ይሰጡ ነበር፡፡
6. ኢብኑ ተይሚያ የዒልም ኪታብ ተጠይቆ የሚከለክልን ሰው በሃይለኛው ይቃወሙ ነበር፡፡
7. ኢብኑ ተይሚያ ሲበዛ ጌታቸውን የሚያወሱ ዛኪር ነበሩ፡፡

ምርጫ

8."ሐዲሥ ለመስማት ከሱ ዘንድ ሄደን አብረን ስንወጣ ማንም እንዳያይበት በእጅጌው ውስጥ የራሱን ዳቦ ደብቆ ቀስ ብሎ ሳይታይ ለሰው ይሰጥ ነበር" ይህንን ያሉት የትኛው ተማሪያቸው ነው?
A. አልበዛር ረሒመሁላህ
B. ኢብኑልቀይም ረሒመሁላህ
C. ኢብኑል ወርዲ
D. አልሓፊዝ ጀማሉዲን አልሚዝዚ

9. የኢብኑ ተይሚያ ሸይኽ (አስተማሪ) ስለ ኢብኑ ተይሚያ ካወሩት ስር ይህንን ንግግር የተናገሩት ማንናቸው? "ሸይኹ እውነት ብሏል፡፡ ለደረሰበት ኸይር ሁሉ ያደረሰው ኋላ የመጣ ሳይሆን ገና ከህፃንነቱ ያገኘው የአላህ ጥበቃ ነው፡፡"
A. ዑመር አልበዛር ረሒመሁላህ
B. ኢብኑልቀይም ረሒመሁላህ
C. ኢብኑል ወርዲ
D. አልሓፊዝ ጀማሉዲን አልሚዝዚ

ዳሽ ሙላ

10. ተማሪያቸው _____ ረሒመሁላህ ስለ "ቸርነት" ደረጃዎች ባወሱበት ላይ እንዲህ ይላሉ፦ "ሁለተኛው ደረጃ የሚያርቅህን ማቅረብ፣ የሚያስቸግርህን ማክበር ነው ... እነዚህን ቀንዘሎች እንደ ኢብኑ ተይሚያ የሰበሰበ ፈፅሞ አላየሁም፡፡

የፈተና ሰዓት 24 ሰዓት ብቻ፡፡

#ኩረጃን_በጋራ_እንከላከል


መልሱን በዚህ፦ https://telegram.me/Abubilal09
የአማኞች ጋሻ
በአላህ ስሞችና ባህሪያት ዙሪያ የሚነሱ ውዝግቦች የሚፈቱባቸው መርሆዎችን ያዘለ ጥናት ✅ የተሳሳቱት የሚታረሙበት ✅ የተጠራጠሩት የሚረጉበት ✅ ያረጋገጡት የሚፀኑበት በሸኽ ኢልያስ አህመድ [ሀፊዘሁላህ] የተዘጋጀ መጽሐፍ።

1.9k 0 0
Каталог
Каталог каналов и чатов Подборки каналов Поиск каналов Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов Telegram Рейтинг чатов Telegram Рейтинг публикаций Рейтинги брендов и персон
API
API статистики API поиска публикаций API Callback
Наши каналы
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Почитать
Академия TGStat Исследование Telegram 2019 Исследование Telegram 2021 Исследование Telegram 2023
Контакты
Справочный центр Поддержка Почта Вакансии
Всякая всячина
Пользовательское соглашение Политика конфиденциальности Публичная оферта
Наши боты
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot