የአላህ መልእክተኛ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም እንዲህ ብለዋል:–
|
"(1) አንድ ሰው አባቱ ወዳልሆነ አካል መሞገቱ (በሌላ መጠራቱ)፣
(2) ወይም አይኑ ያላየውን መሞገቱ (ማለትም ያላየውን ህልም ‘እንዲህ አይቼ’ እያለ ማውራቱ፣
(3) ወይም በአላህ መልእክተኛ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም ላይ ያላሉትን ማውራቱ
ከትልልቅ ቅጥፈቶች ውስጥ ነው።"
[ቡኻሪ ዘግበውታል።]