ልብ እንደ ድንጋይ ሲጠነክር!
~~~~~
ዓለም ከባድ መቅሰፍት ተደቅኖበት በየቀኑ ህዝብ እንደ ቅጠል እየረገፈ እኛ ግን በኮሮና የሚቀልዱ ዋልጌዎችን ፖስት በሳቅ እያጀብን ነው። ለመሆኑ የጉዳቱ መጠን ምን ያክል ሲደርስ ይሆን የምንደነግጠው? ለካስ ልባችን ከኮሮና በባሰ በሽታ ተጠቅቷል?! ኢና፞ ሊላ፞ሂ ወኢና፞ ኢለይሂ ራጂዑን‼
"የተጋረጠብን መዓት እንዲመለስልን ወደ አላህ መመለስ ያስፈልገናል" እያልን እንደገና ዞረን በአላህ ፈተና መሳለቅና መገልፈጥ እንዴት ብሎ ነው ከተውበት ጋር የሚጣጣመው?! ወላ፞ሂ ይሄ አልነበረም የህዝባችን ስነ ልቦና! ትላንት ፈተና ሲጋረጥበት ይጨነቅ፣ ይጠበብ፣ ይላቀስ ነበር።
ምን ያክል ልባችን እንደተደፈነ እናስተውል። በዚህ ክፉ ልክፍት የሚታወቁት እነማን ነበሩ?
|
(ثُمَّ قَسَتۡ قُلُوبُكُم مِّنۢ بَعۡدِ ذَ ٰلِكَ فَهِیَ كَٱلۡحِجَارَةِ أَوۡ أَشَدُّ قَسۡوَةࣰۚ وَإِنَّ مِنَ ٱلۡحِجَارَةِ لَمَا یَتَفَجَّرُ مِنۡهُ ٱلۡأَنۡهَـٰرُۚ وَإِنَّ مِنۡهَا لَمَا یَشَّقَّقُ فَیَخۡرُجُ مِنۡهُ ٱلۡمَاۤءُۚ وَإِنَّ مِنۡهَا لَمَا یَهۡبِطُ مِنۡ خَشۡیَةِ ٱللَّهِۗ وَمَا ٱللَّهُ بِغَـٰفِلٍ عَمَّا تَعۡمَلُونَ)
|
"ከዚያም ከዚህ በኋላ ልቦቻችሁ ደረቁ። እርሷም እንደ ድንጋዮች ወይም በድርቅና ይበልጥ የበረታች ናት፡፡ ከድንጋዮችም ከርሱ ጂረቶች የሚፈሱለት አልለ፡፡ ከነርሱም በእርግጥ የሚሰነጠቅና ከርሱ ውሃ (ምንጭ) የሚወጣው አልለ፡፡ ከነርሱም አላህን ከመፍራት የተነሳ ወደ ታች የሚወርድ አልለ፡፡ አላህም ከምትሰሩት ነገር ዘንጊ አይደለም፡፡"
[አልበቀራህ: 74]
https://t.me/IbnuMunewor