አዋጅ!
~
የወረርሺኙን ስጋት ምክንያት በማድረግ ብዙ ሰዎች የቤት አስቤዛ እየሸመቱ ነው። እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ! በምትችሉት መጠን አቅመ ደካማ ወገኖችን አትርሱ። የኛ መተዛዘን ነው በላኡን የሚያነሳው። ነብዩ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም እንዲህ ብለዋል:–
"የወንድሙን ጉዳይ በመፈፀም ላይ ያለ ሰው አላህ በጉዳዩ ላይ ይሆንለታል። (ያግዘዋል።) ከአንድ ሙስሊም ላይ ጭንቀትን የገላገለ አላህ በሷ ሰበብ ከቂያማ ጭንቆች የሆነን ጭንቅ ይገላግለዋል።" (ሶሒሕ ሙስሊም)
ሁላችንም በያለንበት፣ በምንችለው ሁሉ ለኸይር እንቀስቅስ፣ እናስታውስ። ሶሻል ሚዲያን ለቅስቀሳ እንጠቀምበት።
https://t.me/IbnuMunewor