ከልክ በላይ ምን እንደሆነ የምታውቀው ልክ ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው። ወሰን ማለፍ ምን እንደሆነ የሚገባህ ወሰኑን ስትለይ ነው። የስሜት ተከታዮችን አታይም? ስሜታቸው፣ ቢድዐቸው በተነካ ቁጥር የሚያጋልጣቸውን አካል "ፅንፈኛ''፣ 'ወሰን አላፊ" ብለው ይፈርጃሉ። ችግራቸው ከወሰኑ በብዙ ማይል ርቀው ሌላ ወሰን ማበጀታቸው ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor