የወንጌል ስርጭት አገልግሎት ወደ ፊት አስቀጥሉ.....🏃📢📢
“... ወንድሞች ሆይ፥ ይህ የደረሰብኝ
በእውነት ወንጌልን #ለማስፋት እንደ ሆነ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ።”
— ፊልጵስዩስ 1፥12
መቼስ የምራመደው ሰው እንቅፋት፤ የምሰራው ደግሞ ፈተና ይገጥመዋል ።
በSPEAKER በኩል የገጠመን ፈተና ወንጌልን እየሰራን ስለ ሆነ ነው ። አሁንም ገና ክርስቶስ ተመልሶ እስኪመጣ ድረስ ወንጌልን በኃይልና በትጋትን እንስራለን።
#በFACEBOOK ገጽችን Post አድርገን
ብዙ ብናፈላለግም እስከ ዛሬ ባለመገኘቱ በወንጌል አገልግሎታችን ትልቁ ተግዳሮት
ሆኖአል ፤ ነገር ግን ዛሬ ላይ ልንሰራ ያስብነው የወንጌል አገልግሎት እንድቋርጥ እና ለማስጓጎል የጠላት እቅድ ብኖርም
ወንጌል አይታሰረም።
SPEAKERU WARILESS ስለ ሆነ በሌላ በየተኛም ማይክ ስለማይሰራ
እግዚአብሔር ከረዳን ይሄ የወንጌል ስርጭት አገልግሎት እንድቀጥል አዲስ speaker ለማግዛት አስበናል፤
የክርስቶስ የቁርጥ ቀን ልጆች የወንጌል ሽክም ያለባችሁ፤ ይሄ የወንጌል አገልግሎት ወደ ፊት እንድቀጥል፤ የተባረካችሁ ኃያላን SPEAKERUን እንድንገዛ በመተባበር ለወንጌሉ እግር፤ የትውልድ የበረከት ምክንያት እንድትሆኑ
በእግዚአብሔር ፍቅር እንጠይቃችኃለሁ።
#የወንጌል_ባለአደራ_ነኝ
““መሴ..ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤
ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።” — ዕብራውያን 11፥25-26
#አስተውሉ
እግዚአብሔር ስታገልግሉ፤ ወንጌልን ስትደግፉ፤ ሰውን ሳይሆን ኢየሱስን እና
ከጌታ የምትቀበሉትን ብድራት እያሰባችሁ ሁሉንም በትጋት አድርጉወንድማችሁ አገልጋይ አቡካ ዶር
Contact 👉
@AbuYegeta 📞 +251945631515
( 1000226469919) CBE
(Abebe Dori)