8 #ስለ_ልጁ_ግን፡— #አምላክ_ሆይ፥ #ዙፋንህ_እስከ_ዘላለም_ድረስ #ይኖራል_የመንግሥትህ_በትር #የቅንነት_በትር_ነው።
9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፥ ይላል።
10 ደግሞ፡— #ጌታ_ሆይ_አንተ_ከጥንት_ምድርን #መሠረትህ_ሰማዮችም_የእጆችህ #ሥራ_ናቸው፤
11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥
12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ #አንተ_ግን_አንተ_ነህ_ዓመቶችህም #ከቶ_አያልቁም_ይላል።
13 ነገር ግን ከመላእክት፡— ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ
14 ከቶ ለማን ብሎአል? #ሁሉ #መዳንን_ይወርሱ_ዘንድ_ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?
ዕብ 1:-8-14