ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Wave
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?


💢ሰበር ዜና💢

ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇

🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው።
ለማንበብ👇

https://t.me/addlist/LvHoNVvVJnJlYmRk
https://t.me/addlist/RwK6Kli5wno4MmE0


አርኔ ስሎት ስለ 2024 🗣

" አንድ ሽንፈት ፤ እሱንም ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር"

REVENGE TIME 🔥🔥

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


🎶🎶Belachaw belachaw chaw chaw 🎶🎶 😅

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


🎙 I አርነ ስሎት ትናንት ፌዴሪኮ ኪዬዛ

🗣 I "በጨዋታ ላይ ለሚያሳየን ብቃቱን በአግባቡ ለማሻሻል እየሰራን ነዉ። ቡድኑን ከመቀላቀል ይልቅ ተጨማሪ ልምምድ ቢያደርግ ይሻላል ብለን ነዉ። ለጨዋታ 100% ብቁ መሆን እና ቡድኑን በቀላሉ መቀላቀል እንዲችል ሚዛናዊ መፍትሄ በየእለቱ እየፈለግንለት ነዉ።

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


ሳላህ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች መባሉ ይገባዋል ብላችሁ ታስባላችሁ 🙄
Опрос
  •   አዎ በሚገባ
  •   አይ ከሱ በላይ በደንብ ብቃቱን ያሳየ ተጫዋች አለ
134 голосов


የሪከርድ ስኬቶች

20 ግቦች በአንድ season፡- ሰላህ በዚህ ወቅት 20ኛ ግቡን በማስቆጠር ለሊቨርፑል ለ7ኛ ተከታታይ ጊዜ 20+ ግቦችን ማስቆጠር አስመዝግቧል።

36 የግብ አስተዋጽኦዎች፡- ሰላህ 36 ግቦችን እና አሲስቶችን በማሰባሰብ በ season ኡ መጀመሪያ ላይ ምርጡን ውጤት አስመዝግቧል።


የሳላህ ብቃት ለሊቨርፑል ድሎች ብቻ ሳይሆን በፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንዲደርስ አስችሎታል። ሁለገብነቱ እና መሪነቱ በኢትዮ ሊቨርፑል የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች እንዲሆን አድርጎታል


ስለ ሳላህ ምን ይላሉ ❓❓

አብርያቹ የቆየሁት እኔ ᏞᎬنᏟOO ᎫᎡ🦁 ㅤ [ @abdurelencoo ] ነበርኩ መልካም ጊዜ ‼️



🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


ጨዋታ 1፡ ሊቨርፑል vs ሌስተር ሲቲ (3-1)

አስተዋጽኦ፡- ሳላህ ከሶስቱ ግቦች አንዱን በማስቆጠር በቡድኑ ድል ላይ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል።

አጠቃላይ ተፅእኖ፡- በሜዳ ላይ ያለው አቀማመጥ፣ ከሌሎች ተጫዋቾች ጋር ያለው ትስስር እና በተደጋጋሚ ያደረገው ጥቃት ሊቨርፑል ጥሩ አፈጻጸሙን እንዲቀጥል አስችሎታል።


ጨዋታ 2፡ ሊቨርፑል vs ዌስት ሃም ዩናይትድ (5-0)

ዋና ዋና ነጥቦች፡- ሰላህ በዚህ ጨዋታ 20ኛ ግቡን አስቆጥሯል እናም ሁለት አሲስቶችን አድርጓል።

የጨዋታው ምርጥ ተጫዋች፡- ፈጠራው፣ በትክክል ማለፍ እና ግብ ማስቆጠር ያልተለመደ ነበር፣ በዚህ ጨዋታ 9/10 rating አግኝቷል።

#ይቀጥላል

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


ሞሐመድ ሰላህ በአስደናቂ አፈጻጸም በፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆኑን ያስመሰክረበት ሳምንት ነበር። በዚህም የኢትዮ ሊቨርፑል የመጀመሪያው የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጡዋል።🎉🎉🎊🎖️

#ይቀጥላል


🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


Who see new thing 👀👀

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


የኢትዮ ሊቨርፑል ተከታታዮች በሙሉ ‼️‼️

እነሆ እንደ አዲስ በተዋቀረው ፕሮግራማችን መሰረት ዛሬ የመጀመሪያው ፕሮግራሞችንን የምናድርግ ይሆናል።

የሳምንቱ የኢትዮ ምርጥ ተጫዋች 🥳🥳🥳

11 ሰዓት ላይ የምናሳውቃችሁ ይሆናል እስቲ አቡሮነታችሁን በ ሪአክሽን አሳዩን 🔥🔥


🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL


🗣️ሪፖርት : የዌስትሀሙ አሰልጣኙ እንዲህ ሲል ተናግሯል

ሊቨርፑል "ሊቆሙ የማይችሉት" መሆናቸውን አምነዋል ፣ በሊቨርፑል 5-0 አዋራጅ ሽንፈትን ካስተናገዱ በኋላ እኔ መቀበል አለብኝ እነሱ በጣም ጥሩ ናቸው። ባየሁት መሰረት በዚህ ሲዝን ፕሪምየር ሊግን እንደሚያሸንፉ እርግጠኛ ነኝ። እነሱ በምንም መልኩ እየቀነሱ አይደሉም ሊቨርፑል አሁን ሌላ ደረጃ ላይ ይገኛል።🔴
አሰልጣኙ ከሽንፈቱ በኋሏ መሸነፉን አምኗል👏
👤ሊቨርፑልን የናቁ ሁሉ እየተበቀላቸው ይገኛል🔥

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


''ፕሪሚየር ሊጉ አይቶት የማያውቀው ጥሩ ብቃት ያለው ተጫዋች እያየን እንገኛለን''። ሲል ፖስቷል
መሀመድ ሳላህ በ18 ጨዋታዎች 30 የግብ ተሳትፎ ላይ መድረስ ችሏል።


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


𝐌𝐎𝐇𝐀𝐌𝐄𝐃 𝐒𝐀𝐋𝐀𝐇
𝐍𝐄𝐖 𝐑𝐄𝐂𝐎𝐑𝐃

መሀመድ ሳላህ በታህሳስ 2024 በአንድ ወር ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ ጎሎችን እና አሲስቶችን በማስመዝገብ በሉዊስ ሱዋሬዝ ተይዞ የነበረውን record በዌስተሀሙ ጨዋታ መስበር ችሏል🤯💥

👤ስለዘንድሮው የሞሀመድ ሳላህ አቋም ምን ትላላቹ✍

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


አርኖልድ በእግርኳስ ዘመኑ

🏟365 ጨዋታዎች
⚽️ 24 ግቦች
🅰91 አሲስት

🅢🅗🅐🅡🅔  || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔  || @LIVERPOOLALL


ይህ የሞ ሳላህ መልክ ነው… 😮‍💨🌪️

⚽️🅰️ ዌስትሃም
⚽️⚽️🅰️🅰️ ቶተንሃም vs
⚽️⚽️🅰️ vs ኒውካስል
⚽️🅰️ ማንቸስተር ሲቲ
⚽️🅰️ አስቶን ቪላ
⚽️🅰️ vs ቼልሲ
⚽️🅰️🅰️ ማንቸስተር ዩናይትድ
⚽️🅰️ vs Ipswich Town


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


❤️📸

🅢🅗🅐🅡🅔  || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔  || @LIVERPOOLALL


ሮበርትሰን በሳላህ ፖስት ስር እንዲ ሲል ተናግሯል
🗣"አንድ ቀን ፎቶ አብሬያቹ እንደምነሳ ቃል እገባሏቿለው"ሲል ተናግሯል😔

እንደምታሳካው አንጠራጠርም ROBO በርታልን ከጎንህ ነን🙏

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


የፊት አጥቂዎቻችን በዚህ Season ያላቸው የጎል አስተዋፅኦ

🇪🇬 Mohamed Salah: 19 goals, 15 assists
🇳🇱 Cody Gakpo: 10 goals, 4 assists
🇨🇴 Luis Díaz: 11 goals, 3 assists
🇵🇹 Diogo Jota: 5 goals, 2 assists
🇦🇷 Alexis Mac allister: 3 goals, 2 assists
🇭🇺 Szoboszlai: 3 goals, 4 assists

🗣️ መሀመድ ሳላህ: " ፕሪሚየር ሊጉን እንደምናሸንፍ ተስፋ እናደርጋለን እናም በዚህ ላይ ትልቅ ተፅእኖ እኖራለሁ።

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL


🗣 ሞ ሳላህ ለደጋፊዎቹ መልእክት አስተላልፏል።

"ቡድኑ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን እንዲያነሳ የተቻለኝን አደርጋለሁ"👏

"ከእኛ ጋር የሚገናኙት ጥቂት ቡድኖች አሉና ትኩረታችንን እና ትሁት መሆን አለብን"

"በቀኑ መጨረሻ ለውጤቱ ወደዚህ መጣሁ እና በጨዋታው ውስጥ የሆነ ነገር ማድረግ ፈልጌ ነበር, ነገር ግን ተጨማሪ ርቦኛል."❤️✨


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL

Показано 20 последних публикаций.