Lion International Bank S.C.


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Website: https://anbesabank.com/
Bio link: https://linktr.ee/anbesabank
Email: info@anbesabank.com
Contact Center: 8803
Contact on telegram @Libofficial

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


#LIB #Exchangerate


እንኳን ለ129ኛ የዓድዋ የድል ቀን አደረሳችሁ::

እንደ አንበሳ በተባበረ እና በጠነከረ ክንድ የተገኘ የጥቁር ህዝቦች ድል!

#Adwa #Ethiopia #Battleofadwa #LIB #Lioninternationalbank


#LIB #Exchangerate


እንኳን ለታላቁ የረመዷን የጾም ወር በሰላም አደረሰዎ፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ እንኳን ለ1446ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዷን የፆም ወር በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ረመዷን ከሪም!
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!


#LIB #Keytosuccess #BankInEthiopia #LIB #IFB #ramadan #jummahmubarak #eidmubarak


#LIB #Exchangerate


ለውድ ደንበኞቻችን

የዲላ ቅርንጫፍ በፊት ከነበረበት ምንተስኖት የገበያ ማዕከል ወደ ደበሙ ህንፃ ገባ ብሎ ከሚገኘው ኖጲቾ ጋርመንት ፊት ለፊት የተዛወረ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

#LIB #lioninternationalbank #KeyToSuccess #AnbesaBank #Relocation


#LIB #Exchangerate


በአንበሳ ባንክ ፈጣን የዲጂታል ብድር ተጠቃሚ ይሁኑ!

ደመወዝ መጠበቅ ሳያስፈልግዎ በአንበሳ ባንክ የቀረበውን ፈጣን እና ቀልጣፋ ዲጂታል የብድር አገልግሎት ይጠቀሙ! አገልግሎቱን ለማግኘት በቀላሉ የአለኝታ ፕሮ (Alegnta Pro) መተግበሪያን ከ Play Store ያውርዱ፡፡

#LIB #lioninternationalbank #keytosuccess #AnbesaBank #digitalloan #alegnta #salaryadvance


#LIB #Exchangerate


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አዲስ ቅርንጫፍ መክፈትን ስለማሳወቅ

ባንካችን ወደ ደንበኞች ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት 331ኛ ቅርንጫፉን በጋምቤላ ብሔራዊ ክልል መጀንገር ከተማ ፤ ሜጢ ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ከዛሬ የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess #branchopening


#LIB #Exchangerate


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቦት (@anbesabank_bot) ሲጠቀሙ የሚያገኟቸው ጥቅሞች

👉ቀሪ ሂሳብዎን ለማወቅ፣
👉የሂሳብዎን እንቅስቃሴ ለመከታተል፣
👉የዕለቱን የውጭ ምንዛሪ ለማወቅ፣
👉በአቅራቢያዎ የሚገኝ ቅንጫፍ ቦታ ማወቅ፣
👉በአቅራቢያዎ የሚገኝ ኤቲኤም (ATM) ቦታ ለማወቅ፣
👉ስለ አገልግሎታችን ብዙ ጊዜ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ ለማወቅ፣ እንዲሁም
👉የባንኩን የአገልግሎት እና ተያያዥ ክፍያዎች (Term and Tariff) ለማወቅ፣

ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሞች ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን የቴሌግራም ቦት ማስፈንጠሪያ በመጫን ማግኘት ይችላሉ፡፡https://t.me/anbesabank_bot

#Telegram #አንበሳባንክ #Bank #Bot #KeyToSuccess


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

#LIB #lioninternationalbank #monday #motivation


#LIB #Exchangerate


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አዳዲስ ቅርንጫፎች መክፈትን ስለማሳወቅ

ባንካችን ወደ ደንበኞች ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም ሁለት ተጨማሪ ቅርንጫፎችን በኦሮሚያ ክልል ጭሮ እና ሒርና ከተሞች የከፈተ ሲሆን፤ 329ኛ ጭሮ ቅርንጫፍ እንዲሁም 330ኛ ሒርና ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ከዛሬ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡

#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess #branchopening


#LIB #Exchangerate


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ላየን ኦንላየን(Lion Online) ለዘመናዊ  አኗኗር  ምቹ ሆኖ የቀረበ   

#LionInternationalBank #AnbesaBank #LionOnline #CorporateBanking #Bank #Ethiopia


ጁምዓ ሙባረክ!


#LIB #IFB #anbesabank #Alnejashi
#Banking #AddisAbaba #Ethiopia #KeyToSuccess


#LIB #Exchangerate


ለነገ የተሻለ ስኬትዎ ዛሬውኑ በግብ ተኮር የቁጠባ ሂሳቦቻችን ይቆጥቡ እስከ 10.5% ወለድ ያግኙ!

#Telegram #LIB #goalorientedsavings #KeyToSuccess

Показано 20 последних публикаций.