#P4
لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ
(ላ ኢላሃ ኢለሏህ)
الإيمان بالله
(አል ኢማኑ ቢሏህ)
(በአላህ ማመን)
#በአላህ #ማመን ማለት፦ ከአላህ በስተቀር ሌላ በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን ማመን ማረጋገጥ ነው፣ ይህም፦
#በልብ በማመን(በማረጋገጥ)
#በአንደበት በመመስከር
#በተግባር በመተግበር የሚከናወን ነው።
========================
በተግባር ሲገለፅ…
#ሁሉንም የዒባዳ(የአምልኮ) አይነቶችን ለአላህ #ጥርት አድርጎ እሱን ብቻ በማምለክ በርሱ ላይ ምንንም ሳናጋራ #ለትእዛዛቱ እጅ በመስጠት፣
#ከአላህ ውጭ የሚመለኩቱን አማልክት በጠቅላላ #በመካድ (ውድቅ በማደርግ)፣
#በአላህ ያመኑትን የተውሂድ #የኢኽላስ ባልተቤቶችን (አላህን በብቸኝነት በማጥራት የሚያመልኩትን) #በመውደድ #በመወዳጀት #በመርዳት፣
#የሽርክ የክሕደት ባልተቤቶችን #በመጥላት ከእነርሱ #በመጥራራት #ጥላችን ይፋ(ግልፅ) በማድረግ ነው።
========================
ይህ የእምነት መንገድ የነብያቶች አባት የሆኑት የነብዩሏህ #ኢብራሂም(ዓ ሰ) መንገድ ነው። ከዚህ መንገድ ያፈነገጠ ራሱን ያቄለ #ቂል መሆኑን አላህ ገልፆልናል፦
وَمَن يَرْغَبُ عَن مِّلَّةِ إِبْرَاهِيمَ إِلَّا مَن سَفِهَ نَفْسَهُ ۚ
#ከኢብራሂምም ሕግጋት #ነፍሱን #ያቄለ ሰው ካልኾነ በስተቀር #የሚያፈገፍግ ማነው?(አል በቀራህ 130)
======================
#ነብያችንም(ሰ ዓ ወ) የተላኩበት መንገድ የነብዩላህ ኢብራሂም (ዓ ሰ) መንገድ ነው።
አላህ እንደተናገረው፦
ثُمَّ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ أَنِ اتَّبِعْ مِلَّةَ إِبْرَاهِيمَ حَنِيفًا ۖ وَمَا كَانَ مِنَ الْمُشْرِكِينَ
ከዚያም ወደ አንተ #የኢብራሂምን ሃይማኖት ቀጥተኛ ሲኾን #ተከተል፤ ከአጋሪዎቹም አልነበረም ማለት አወረድን፡፡(አል ነሕል 123)
=======================
ይህን መንገድ ነው እንድነከተለው አላህ #ፈለግ(ምሳሌ) ያደረገልን። ይህም ፈለግ ከላይ የዘረዘርናቸው በአላህ የማመን ጠንካራ ዘለበት ነው።
አላህ ሲገልፅልን እንዲህ ይላል፦
قَدْ كَانَتْ لَكُمْ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ فِي إِبْرَاهِيمَ وَالَّذِينَ مَعَهُ إِذْ قَالُوا لِقَوْمِهِمْ إِنَّا بُرَآءُ مِنكُمْ وَمِمَّا تَعْبُدُونَ مِن دُونِ اللَّهِ كَفَرْنَا بِكُمْ وَبَدَا بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمُ الْعَدَاوَةُ وَالْبَغْضَاءُ أَبَدًا حَتَّىٰ تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ وَحْدَهُ
#በኢብራሂምና በእነዚያ ከእርሱ ጋር በነበሩት (ምእምናን) መልካም #መከተል አለቻችሁ፡፡ ለሕዝቦቻቸው «እኛ ከእናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም #ንጹሖች ነን፡፡ #በእናንተ ካድን፡፡ በአላህ አንድ ብቻ መሆን #እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል #ጠብና #ጥላቻ ዘወትር #ተገለጸ፡፡» ባሉ ጊዜ (መልካም #መከተል አለቻችሁ)፡፡(አል ሙምተሂና 4)
========================
የላ ኢላሃ ኢለሏህ መሥፈርቶች፦
@Allahu_Rabi
https://t.me/Husnul_Khuluk