Manchester United Fans™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1
📩 ለማስታወቂያ ስራ :- @Marcoabdu

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ፦ ማቴ 21 ÷ 9

ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው።

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።

🌟 Manchester United Fans™ 🌟

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


አስቶን ቪላ ከቸልሲ ጋር አቻ መውጣቱን ተከትሎ በቀጣዩ አመት ማንችስተር ዩናይትድ ቻምፒየንስ ሊግ እንደማይሳተፍ በይፋ ተረጋግጧል !

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

4.3k 0 2 35 217

ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን 🇬🇧

የነገ ሰው ይበለን🙏

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


💡💡💡

INEOS የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ አርጎ ለመቅጠር ከቶማስ ቱሄል ጋር እየተነጋገሩ ነው።

[Santi_J_FM]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

7.5k 0 11 54 412

በሳምንቱ ከሰጠው አነጋጋሪ መግለጫ በኋላ ዛሬም ቴንሃግ እንዲህ ብሏል፡

🗣️ "እኛ በአሁን ወቅት በፕሪሚየር ሊጉ እጅግ ተለዋዋጭ እና አዝናኝ ከሆኑ ክለቦች ውስጥ አንዱ ነን።"

ሌላኛው አስገራሚው ንግግሩ ደግሞ፡

🗣️ "ማክቶሚናይን ያስገባሁት ጨዋታን ለመቆጣጠር ነው"😂

የምታየውን ለማመን ከቸገረህ እና የማይታይን እያየህ ካላመንኩ የምትል ከሆነ አንተ . . . . . . ነህ😁

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

8.2k 0 13 39 190

የቻናላችን ተከታታዮች በኤሪክ ቴንሀግ ዙርያ ያላችሁ አቋም ምንድነው ?
Опрос
  •   ይቆይ ✅
  •   ይሰናበት ❌
4062 голосов

10k 0 1 231 160


10k 0 5 12 344

🗣️ ኤሪክ ቴን ሃግ፡ “በአሁኑ ሰአት በሊጉ በጣም ተለዋዋጭ እና አዝናኝ ቡድኖች ነን። ጥሩ ኳስ እየተጫወትን እና ብዙ እድሎችን እየፈጠርን ነው።

😂😭

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

13.1k 0 36 114 727

አሰልጣኙ ከጨዋታ በኋላ ሚሰጣቸው መግለጫዎች ለክለቡ ያለውን ንቀት ነው ሚያሳየው እንዴት አንድም ቀን ከአፉ ጥሩ ጨዋታ አልተጫወትንም ሚል አይወጣም።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


🗣️ ቴንሀግ ማይኖን ስላሶጣበት ምክንያት"

ቡድኑን መቆጣጠር አለብኝ። ጨዋታው የሚፈልገውን አይነት ትኩስ ሀይል ማምጣት አለብን እንዲሁም ኳስ መቆጣጠር እና መፍጠር የሚችል ተጫዋች ማስገባት ነበርን ለዛ ማክቶሚናይን አስገብተነዋል።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


በዛሬው ጨዋታ ላይ አንድሬ ኦናና ለ ራስምስ ሆይሉን ብዙ ኳስ ማቀበል የቻለው ተጫዋች ነው!(4)

poor rasmus😕

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


🗣️ ቴንሀግ "ጥሩ እግር ኳስ ተጫውተናል እና ብዙ እድሎችን ፈጥረናል በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ያንን እድል አሳልፈን መስጠታችን ሚያበሳጭ ነው።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


በዚህ ወቅታዊ አቋም ላይ የዳኝነት በደል ሲጨመርበት 😞 !

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


ኤሪክ ቴንሀግ 🗣

" ብዙ ግዜ የማያሳምኑ ፍፁም ቅጣት ምቶች ሲሰጠብን ነበር ሀልግዜ ጥፋቶች ከዩናይትድ ተቃራኒ ለሆነው አመዝነው ይታያሉ ዳኛው በዚህ ደረጃ እንዲህ በማድረጉ ሀላፊነት መውሰድ አለበት ።"

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

13k 0 0 49 321

የግሪንውድን ጎል + አሲስት 👇

https://t.me/+4DwfN_T3T6IyZDBk


የክለባችን ቀጣይ ጨዋታዎች

ክሪስታል ፓላስ
አርሰናል
ኒውካስትል ዩናይትድ
ብራይተን

እንደው ፈርዶብናል😭

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

13k 0 2 33 289

በዛሬው ጨዋታ ግሪንውድ 2 ጎል እና 1 አሲስት ለሄታፌ ማድረግ ችሏል👏

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


ቀጣይ ጨዋታ ወደ ምስራቅ ለንደን አቅንተን በሜዳው ሰል ሀለረስት ፓርክ ስቴድየም እጅግ ፈታኝ የሆነውን ክሪስታል ፓላስን የምንገጥም ይሆናል !

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


በዚህ የውድድር ዓመት ብቻ 40ኛ የጉዳት ዜና !

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz


ባለፉት 9 የሊግ ጨዋታዎች 2 ድል 4 አቻ ሶስት ሽንፈት 17 ግብ አስተናገድን !

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

Показано 20 последних публикаций.