Fact
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ትናንት በፕርሚየር ሊጉ ኤቨርተንን 4-0 ማሸነፉ ይታወቃል እናም ክለባችን በሊጉ በአራት የግብ ልዩነት ለመጨረሻ ጊዜ ያሸነፈው በ2021 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ሊድስን 5-1 ባሸነፍንበት ጨዋታ ነበር እናም ክለባችን ከ 3 አመታት ጥበቃ በኃላ በአዲሱ አሰልጣኛችን የመጀመሪያ የሜዳ የሊግ ጨዋታ ላይ ይሄንን ትልቅ ድል አስመዝግቧል ።
ግሩም ነው ያኔ ሶልሻዬር ነበር አሰልጣኛችን ከዛ ጨዋታ በኃላ አሞሪምን ሳይጨምር ቋሚ እና ዋና አሰልጣኝ የነበሩ አሰልጣኞቻችን በአጠቃላይ 124 ጨዋታዎችን ቢያደርጉም በዚህን ያህል የግብ ልዩነት አሸንፎ አያቁም ነበር። አሞሪም ግን በሁለተኛው ጨዋታው ይህንን ማድረግ ችሏል።
እንዴት አደራችሁ ዩናይትድዊያን አሞሪም በፈገግታ እንዳስደሰተን ሁሉ ቀናችሁ በፈገግታ የተሞላ ቀን እንዲሆን ተመኘሁ።
@Manchester_Unitedfansz