Nodepay የሰራችሁ የተሰጣችሁን Token ካሁን ጀምሮ ወደ OKX መላክ ትችላላችሁ።🔥
ምንም አይነት gas fee አይጠይቅም 🤑
1. Go to
claim.nodefoundation.ai.
2. Nodepay Connect ካደረጋቹት Wallet ጋር አጋናኙት
3. ውድ Okx ለመላክ "Claim off-chain CEX". የሚላው ለይ አደርጉት
4. የ OKX Solana deposit address አስጋቡ
5. የ OKX ID ውይም (UID) አስጋቡ
6. "Confirm" to submit በሉት
Done