#_ታላቅ_መንፈሳዊ_ጉዞ_ወደ_ቅድስት_ሀገር_ኢየሩሳሌም!
#_የጌታችንን_ልደት_በዓል_በኢየሩሳሌም_ያክብሩ!
ከታህሳስ 26 እስከ ጥር 6 ለ 10 ቀናት!
ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ!
የወለላይቱ እመቤት ልጆች፣ ሲምባ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ጉዞዎችን የሚያዘጋጀውና የሚያስጎበኘው ድርጅት፣ ከኢትዮጲያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ለ 10 ቀናት የጌታችንን የልደት በዓል ለማክበር ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ከታህሳስ 26 እስከ ጥር ቀን ጉዞ አዘጋጅቷል።
ስለዚህ የጌታችንን የልደትን በዓል በኢየሩሳሌም ለማክበር እና ኢየሩሳሌምን ለመጎብኘት ያሰባችሁ ከወዲሁ እንድትመዘገቡ ያሳስባል።
#_የምንባረክባቸው_እና_የምንሳለማቸው_መካነ_ቅዱሳን :-
ጌታችን የተወለደበት ቤተልሔምን፣ የተጠመቀበት ዮርዳኖስን፣ የተሰቀለበት ቀራንዮን፣ ጌታችን ያድርበት የነበረው፣ አባታችን ሆይ ጸሎት እና ነገረ ምጽአቱን ያስተማረበትን፣ ያረገበትን ደብረ ዘይትን፣ ጌታችን የጸለየበት ገዳመ ቆሮንጦን፣ ግርማ መለኮቱን የገለጠበትን ደብረ ታቦርን፣
ጌታችን የተቀበረበት እና እመቤታችን የሰኔ ጎልጎታን የጸለየችበትን ጎልጎታን፣ አስራ አራቱን ምዕራፍን፣ ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችንን ያበሰረበትን ቦታ፣ እመቤታችን የተቀበረችበትን ጌቴሴማኒን፣ ቅድስት ኤልሳቤጥ እና እመቤታችን የተገናኙበትን ቦታ፣ እመቤታችን ትቀዳው የነበረውን ውኃ፣ መቋመ ማርያምን፣ ቃና ዘገሊላን፣
ቅዱስ እስጢፋኖስ የተወገረበትን ቦታ፣ የዳዊት መቃብርን፣ ቢታንያ የአላዛር መቃብርን፣ ቤተ ሳይዳን፣ አንቀጸ ብጹአንን፣ ለሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ የወረደበት ጽርሐ ጽዮንን፣ ቤተ ምኩራብን፣ የዘኪዎስ ዛፍን፣ ጥብርያዶስን፣ ቀርሜሎስን፣ ቅፍርናሆምን፣ ቤተ ፋጌን፣ የኤልሳን ምንጭ እና ሌሎቹንም መካነ ቅዱሳንን ተሳልመን ጸሎት አድርሰን እንመለሳለን፡፡
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም መካነ ቅዱሳኑን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር እያስተማሩ ያስጎበኙአቹኋል።
ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች ባሉት ስልክ ደውሉ :-
+251116622922, +251911523136, +251988383838
ሲምባ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል ድርጅት!