https://youtu.be/-HNAeDro1Ighttps://youtu.be/-HNAeDro1Ig📌 Welcome to Meklit The Tewahido YouTube Channel📌
እንኳን ወደ መክሊት ዘተዋሕዶ ቻናል በሰላም መጣችሁ።
በኢትዮጵያ አመታትን ጠብቀው የሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት ከእምነት ፋይዳቸው ባለፈ በውስጣቸው በያዙት መስህባዊ ተፈጥሮ ምክንያት በርካት የውጭና የሀገር ውስጥ ጎብኚዎችን ይማርካሉ። ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ደግሞ የጥምቀት በዓል ነው። የስነ መለኮት ምሁራን ጥምቀት ለሚለው ቃል መነከር፣ መታጠብ፣ መረጨትና የመሳሰሉትን ትርጓሜዎች ይሰጡታል፡፡ የጥምቀት ዋዜማ ከተራ ይባላል፡፡ በዛሬው መርኀግብራችን ስለ ጾመ ገሃድ ጾምና ስለ ከተራ በዓል አከባባር ታሪካዊ አመጣጥ በአጭሩ እናቀርባለን ።
ይህንን የምትከታተሉ የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰቦች እንድታበረታቱንና የጎደለውን በመሙላት በማቅናት እንድትመለከቱት በትህትና እንጠይቃለን ።
በጎ ምክራችሁንና አስተያየታቸሁን እንደተለመደው እንደማይለየን ተስፋ እናደርጋለን።
💌💌💌💌💌
#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንዲት_ጥምቀት
#ቅዱሳን
#ተዋህዶ
#ድንግል
#orthodoxchurch
#ኢትዮጵያ
💌💌💌💌💌
በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሐ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ትረካዎች ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ በጽሁፍና በድምጽ፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
💌💌💌💌💌💌
መክሊት ዘተዋሕዶን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትነ እንጠይቃለን።
የጥምቀትን በዓል ከመክሊት ዘተዋሕዶ ጋር