ምስባክ ወማኅሌት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


👉የንባብ እና የዜማ ትምህርት
👉ሥርዓተ ዋይዜማ፤ ማኅሌት፤ መዝሙር
👉ምስባክ
👉ሥርዓተ ቅዳሴ
የስንክሳር ቻናላችን👉 @metsihafe_sinksar
የመዝሙር ቻናላችን👉 @Mezmur_ZeOrthodox21
🎯ለማግኘት ቻናላችንን ይጐብኙ።
ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።
መወያያ 👉 @Mezgebe_Thewadho
ለአስተያየት 👉 @Zethewahdobot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций




'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'>💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
              'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'> ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት


👆👆👆
Beteseb Join eyaderegachihu




አጋጣሚውን ተጠቅመን ቤዘወን እንግሰስ፣ መጽሐፋችንንም እናስተዋውቅ።

ቤዘወ= አዳነ
ይቤዙ= ያድናል
ይቤዙ=ያድን ዘንድ
ይቤዙ=ያድን
ቤዝዎ/ቤዝዎት=ማዳን
ቤዛዊ=የሚያድን
ቤዛውያን=የሚያድኑ (ለብዙ ወንዶች)
ቤዛዊት=የምታድን
ቤዛውያት=የሚያድኑ (ለብዙ ሴቶች)
ቢዝው=ውስጠ ዘ (በ15 ይተረጎማል)
ቢዝዋን=በብዙ
ቢዝውት (ቢዙት)=ለሴት
ቢዝዋት=ለብዙ

መቤዝው===========ባዕድ ቅጽል
መስተቤዝው
መስተበያዝው
መስተቤያዝው
መስተብያዝው
መስተቢያዝው

መቤዝዋን (በብዙ)========ለብዙ
መስተቤዝዋን
መስተበያዝዋን
መስተቤያዝዋን
መስተብያዝዋን
መስተቢያዝዋን

መቤዝውት (መቤዙት)==========ለሴት
መስተቤዝውት (መስተቤዙት)
መስተበያዝውት (መስተበያዙት)
መስተቤያዝውት (መስተቤያዙት)
መስተብያዝውት (መስተብያዙት)
መስተቢያዝውት (መስተቢያዙት)

መቤዝዋት==============ለብዙ ሴቶች
መስተቤዝዋት
መስተበያዝዋት
መስተቤያዝዋት
መስተብያዝዋት
መስተቢያዝዋት

መቤዛዊ=ባዕድ ሣልስ ቅጽል
መቤዛውያን=በብዙ
መቤዛዊት=ለሴት
መቤዛውያት=ለብዙ ሴቶች

ቤዘውት=መድበል
ቤዛ=ጥሬ ዘር፣ ቤዛት በብዙ።

ለቡ ባዕድ ቅጽል፣ ባዕድ ሣልስ ቅጽል፣ ውስጠ ዘ፣ መድበል በአምስቱ አዕማድ ለሚዘልቅ ግስ በአሥራ አምስት በአሥራ አምስት ይተረጎማል። ይኸውም አማርኛውን መሠረት አድርጎ ነው። ለምሳሌ ምውት ብሎ የተሞተ አይልምና ይህን በመሰሉ ግሦችና በሌሎችም በመሳሰሉት ከአሥራ አምስት አንሶ ይተረጎማል። ይኸውም ከምስክሩ ውጭ በአንዱ ትርጉም ከሄድን ነው እንጂ በየምስክሩ ይህን ካየነውማ በብዙ ይተረጎማል። በተጨማሪ በቅኔና በግእዝ ጉዳይ እስከ 3000 የሚጠጉ የቅኔ ተማሪዎችን፣ በርካታ የቅኔ ዘራፊዎችንና አስነጋሪዎችን ያስተማሩና እያስተማሩ ያሉ መጋቤ አእላፍ ቅዱስ ያሬድ ዘባሕርዳርን ይጠይቁ።

© በትረ ማርያም አበባው


ስለ ቤዛነትና በጠቅላላው ስለነገረ ክርስቶስ በዚህ መጽሐፍ ተገልጿል። ብዙዎቻችሁ ስለ ነገረ ክርስቶስ ለብቻው መጽሐፍ እንድጽፍ ጠይቃችሁኝ ነበር። በዚህ መጽሐፍ ምዕራፍ 8 እግዚአብሔር ለአዳም ከሰጣቸው ስጦታዎች አንዱ ሀብተ አሚን በመሆኑ በሀብተ አሚን ሥር በተቻለኝ ለመግለጽ ሞክሬያለሁ።

በተለየ ስለቤዛነት ከገጽ 323 እስከ ገጽ 325 ይመልከቱ።

መጽሐፉ በማኅበረ ቅዱሳን ሱቆች ይገኛል። አሳታሚውም ማኅበረ ቅዱሳን ነው።


የቤዛነትን ትርጉም ንገረን ላላችሁኝ እነሆ

ቤዛነት ምንድን ነው?

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጆች በሰው ልጆች ምትክ ያደረገው ሥራ ቤዛነት ይባላል። ቤዛ በአገባቡ "ስለ" ነው። ምሥጢሩ ምትክነትን ይገልጻል። ቤዛ "ቤዘወ-አዳነ" ከሚለው ግሥ ሲወጣ መድኃኒት ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። በሁለቱም ለክርስቶስ ቢነገር ያስኬዳል። መድኃኒታችንም ነውና። ቤዛ-ስለ በሚለው አገባብ ከተተረጎመ ስለእኛ በመስቀል ተሰቅሎ ማዳኑን ይነግረናል። ክርስቶስ ያደረገው ሥራ ሁሉ ስለእኛ ነው። በትርጓሜ በሐተታ በእንቲኣነ (ስለእኛ) እየተባለ የሚገለጸው እንደ ኃጥኣን ስቶ፣ እንደ ሰማዕታት ዕሴትን ሽቶ ያደረገው አለመሆኑን ለመግለጽ ነው።

ይህ ክርስቶስ ያደረገው የቤዛነት ሥራ የባሕርይ ሥራ ነው። ቅዱሳን ደግሞ አምላካቸው ክርስቶስን መስለው ስለሌላው ሰው ብለው የሚቀበሉት መከራ ቤዛነት ነው። ግን የጸጋ ቤዛነት ነው። "ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም" የሚለው ቃል ሰዎችም በአቅማቸው አንዱ ለአንዱ ቤዛ መሆን እንዲችሉ የተነገረም ጭምር ነው። ግእዙ "አልቦ ዘየዐቢ ወይኄይስ እምዝ ፍቅር ከመ ብእሲ ዘይሜጡ ነፍሶ ቤዛ ነፍሰ ቢጹ" ይለዋል (ዮሐ.15፥13)። ቅዱሳን ክርስቶስን አብነት አድርገው ስለሌሎች ሰዎች ሲጸልዩ፣ ሲጾሙ፣ ሲሞቱ አይተናል። ጌታም የእነርሱን ፍቅር አይቶ ኃጥኣንን ሲምር በብዛት ተጽፏል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሐዲስ ኪዳን ላይ ስንገባ በሰፊው እንመለከተዋለን።


ብፁዕ አባታችን። ድንግል ማርያም ቤዛዊት አትባልም ብለው ድምዳሜ ሰጥተው ሲያስተምሩ ሰማሁ። ነገር ግን ሙሉ በሙሉ አይባልም ብለን ከምንደመድም እንዲህ ብንል አይሻልምን?

🥀እናታችን ድንግል ማርያምን ቤዛዊተ ኩሉ ዓለም እንላታለን። ክርስቶስን ቤዛችን ስንለው በመስቀል ተሰቅሎ እኛን ስላዳነን ነው። ድንግል ማርያምን ቤዛዊት ስንላት ግን ቤዛኩሉ ክርስቶስን ስለወለደችልን ነው። ከእርሷ ተወልዶ ዓለምን አድኗልና ነው። ምክንያተ ድኂን ስለሆነች ነው። ልጇ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ ብሎ እንዳስተማረን እሱን ብርሃን እርሷን ደግሞ የብርሃን እናት እንላታለን። ልጇ አምላክ ስለሆነ እርሷ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትባላለች። አምላክን የወለደች የአምላክ እናት ማለት ነው። ቤዛዊት ናት ስንል በጸጋ እንደሆነ ልብ እናድርግ። ምናልባት በባሕርይው ቤዛ ሆኖ ያዳነን ክርስቶስ ብቻ ነው ለማለት ፈልገው ከሆነ መልካም ነው።

🥀ንስጥሮስን ክርስቶስ ላይ ያለው የምንታዌ (Dualism) እይታ ድንግል ማርያምን ወላዲተ ሰብእ ከማለት አደረሰው። ድንግል ማርያም የወለደችው ሰው የሆነ አምላክን አምላክ የሆነ ሰውን ነው እንጂ ዕሩቅ ብእሲ (ሰው ብቻን) አልወለደችም። ነገረ ክርስቶስን ከድንግል ማርያም በበለጠ የሚያውቀው ፍጡር የለም ። እርሷ ልጇን ይዛ ከሀገር ሀገር ተንከራታለች። በመስቀልም ጊዜ ከጽንዐ ፍቅሯ የተነሳ ከመስቀሉ ሥር አልቅሳለች። ድንግል ማርያምን እናከብራታለን፣ እናመሰግናታለን፣ እንሰግድላታለን። ነገር ግን ለእርሷ የምናቀርበው ስግደት እና ምስጋና የአክብሮት ስግደትና ምስጋና ነው እንጂ እንደ አምላክ የአምልኮ ስግደት አይደለም።  

🥀ድንግል ማርያም ዓለም ጣዖትን በማምለክ ጨለማ ውስጥ ሳለ ብርሃንን የወለደችልን እናታችን ናት። ድንግል ማርያም ዓለም ለሰይጣን በመገዛት ባርነት ውስጥ ሳለ በመስቀል ተሰቅሎ የእኛን ሞት ሞቶ ነጻነት የሚያጎናጽፍ ጌታን ወለደችልን። ዓለም ተርቦ ነበር። እሷ ግን የሕይወት እንጀራን ወለደችልን። ድንግል ማርያም የትሕትና እናት ናት። ምሥጢራዊም ናት።ማርያም ግን ይህንን ሁሉ በልቧ ትጠብቀው ነበር ተብሏል። እውነትን ይዛ ሳለ በሐሰተኞች ወደ ግብጽ እንድትሰደድ ሆነች።

የቤዛነትን ትርጉም ንገረን ላላችሁኝ እነሆ

ቤዛነት ምንድን ነው?

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጆች በሰው ልጆች ምትክ ያደረገው ሥራ ቤዛነት ይባላል። ቤዛ በአገባቡ "ስለ" ነው። ምሥጢሩ ምትክነትን፣ መቤዠትን ይገልጻል። ቤዛ "ቤዘወ-አዳነ" ከሚለው ግሥ ሲወጣ መድኃኒት ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። በሁለቱም ለክርስቶስ ቢነገር ያስኬዳል። መድኃኒታችንም ነውና። ቤዛ-ስለ በሚለው አገባብ ከተተረጎመ ስለእኛ በመስቀል ተሰቅሎ ማዳኑን ይነግረናል። ክርስቶስ ያደረገው ሥራ ሁሉ ስለእኛ ነው። በትርጓሜ በሐተታ በእንቲኣነ (ስለእኛ) እየተባለ የሚገለጸው እንደ ኃጥኣን ስቶ፣ እንደ ሰማዕታት ዕሴትን ሽቶ ያደረገው አለመሆኑን ለመግለጽ ነው።

ይህ ክርስቶስ ያደረገው የቤዛነት ሥራ የባሕርይ ሥራ ነው። ቅዱሳን ደግሞ አምላካቸው ክርስቶስን መስለው ስለሌላው ሰው ብለው የሚቀበሉት መከራ ቤዛነት ነው። ግን የጸጋ ቤዛነት ነው። "ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም" የሚለው ቃል ሰዎችም በአቅማቸው አንዱ ለአንዱ ቤዛ መሆን እንዲችሉ የተነገረም ጭምር ነው። ግእዙ "አልቦ ዘየዐቢ ወይኄይስ እምዝ ፍቅር ከመ ብእሲ ዘይሜጡ ነፍሶ ቤዛ ነፍሰ ቢጹ" ይለዋል (ዮሐ.15፥13)። ቅዱሳን ክርስቶስን አብነት አድርገው ስለሌሎች ሰዎች ሲጸልዩ፣ ሲጾሙ፣ ሲሞቱ አይተናል። ጌታም የእነርሱን ፍቅር አይቶ ኃጥኣንን ሲምር በብዛት ተጽፏል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሐዲስ ኪዳን ላይ ስንገባ በሰፊው እንመለከተዋለን።

©በትረ ማርያም አበባው

#ድምፀ_ተዋህዶ


ተፈሥሒ ማርያም ዘሰንበት ዘበዓለ ሃምሳ (ከትንሳኤ እስከ በዓለ ሃምሳ የሚባል መልክአ ሥዕል)
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ሰላም ለማርያም አጽፈ ወልድ ዋህድ ወመንበረ ሕያው ነድ፣ ለድንግልናሃ ይደሉ ሰጊድ ለማርያም ዘይቤ ኢይሰግድ፣ ሞጸፈ መብረቅ በሊህ በርእሱ ለይረድ።

ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ፣ ወማዕዶታ ለሔዋን እንተ ይእቲ አፅመ ገቦሁ፣ እስመ ግዕዛኖሙ ኮነ ለወልድኪ በትንሣኤሁ፣ በወርኃ ዕብሬትኪ እግዝእትየ ዘኢይትረከብ ከማሁ፣ መኑ ዘይቴክዝ ወመኑ ዘይላሁ።

ተፈሥሒ ማርያም ወለተ አሮን ወሙሴ፣ ዘትትቄጸሊ አብያዘ ወትሴአኒ ብናሴ፣ ለኃይለ ተአምርኪ ዝንቱ ሶበ ናቄርብ ውዳሴ፣ ኅትሚ ፍጽመ ዚአየ በማኅተመ ቅድስት ሥላሴ፣ አርእስተ አቃርብት ንኪድ ወንቀጥቅጥ ከይሴ።

ተፈሥሒ ማርያም ወለተ ዳዊት ወወልዱ፣ ጽጌ መዓዛ ዘዐርገ ለአብርሃም እምሥርወ ጕንዱ፣ ያስተፌሥሐኒ ጥቀ ዜና ተአምርኪ ለለአሀዱ፣ አይሁድሰ ሶበ መንክራተኪ ክህዱ፣ ሕያዋኒሆሙ ሲኦለ ወረዱ።

አአኵተኪ ማርያም ወሀቢተ ጸጋ በከንቱ፣ እስመ አልዓልክኒ ሊተ እመሬተ ምድር እስከነ ታሕቱ፣ አንሥኦተ ነዳይሰ ወዓልዕሎ ምስኪን ጊዜ ድቀቱ፣ እወ እወ ለልብኪ ከመ ከማሁ ሥምረቱ፣ እወ ለዘኒ ፈቀድኪ ታሤንዪ ሎቱ።

ነአኵተኪ ማርያም ወንሴብሐኪ ወትረ፣ ሠርከ ወነግሀ ኵሎ አሚረ፣ ለኃይለ ተአምርኪ ዝንቱ ሶበ ንሬኢ ኅቡረ፣ ለልበ ጠቢባን መላእክት ዘያረስዖሙ ምክረ፣ ወለሐፃናት ይከሥት ሥውረ።

ጽብዒ ማርያም ለእለ ይጸብዑኒ በተሀብሎ፣ ወግፍዒ ካዕበ ለእለ ይገፍዑኒ ኵሎ፣ ተአምረኪ ታርኢ ወለወልድኪ በቀሎ፣ ይብል ዓብድ አኮኑ እግዚአብሔር ኢሀሎ፣ ሶበ ላዕሌሁ ፍጡነ ኢያርአየ ኃይሎ።

ንዒ ማርያም ምስለ ወልድኪ መዋዒ፣ ከመ ታውድቂ ፍጡነ ርእሰ ፀር ወጸላኢ፣ እስመ ፈታሒት አንቲ ማዕከለ ግፉዕ ወገፋዒ፣ ብጹዕ ብእሲ ድቀተ ፀሩ ዘይሬኢ፣ ወብጹዕ ካዕበ ፍትሐኪ ሰማዒ።

ዝ ውእቱ እድሜ ሣህልኪ ወዘተአምርኪ ጊዜ፣ ማርያም ድንግል ምልዕተ ምሕረት ከመ ተከዜ፣ እስከ ማእዜኑ እሄሉ ማዕከለ ብካይ ወእንባዜ፣ ኦ ናዛዚት እንተ ወለድኪ ናዛዜ፣ ኦ ንግሥት በቋዒት ብቊዕኒ ይእዜ።

ሙሴ ነቢይ አመ ሕዘቢሁ ቆስሉ፣ ተአምረ ገብረ ለአርዌ ብርት በምስሉ፣ እምዝኒ የዐቢ ኃይለ ተአምርኪ ንግሥተ ኵሉ፣ ወኀበ ተተክለ ለዋህድኪ መስቀሉ፣ ሠራዊተ ደዌ ወሞት ቀሪበ ኢይክሉ።

ፈሪሆትኪ ማርያም ቀዳሜ ኵሉ ተዐውቆ፣ ወአፍቅሮትኪ ካዕበ መሠረተ ጥበብ ወአጠይቆ፣ ተአምረኪ እሴብሕ በቃለ መዝሙር ወመሰንቆ፣ በውስተ ተአምርኪ እግዝእትየ ለዘአብአ ናፍቆ፣ አፍቲዎ መዊተ ወሲኦለ አጽሐቆ።

ምንተ ረከቡ ካህናተ ሀሊባ ወሐላ፣ መንክራተ አምላክ ዘርእዩ እምሰኪኖን እስከ ገልገላ፣ ካህናተ ቤትኪሰ ማርያም ርግበ ገሊላ፣ እንዘ ይትአመኑ ለተአምርኪ ኃይላ፣ ያፈልሱ ደብረ ወይመልሑ ሰግላ።

ይቴክዝ ዓብድ ሶበ ልበ ጥበብ ውህዶ፣ በኢያእምሮቱ አብዝኀ ሕማመ ዘይፈድፍዶ፣ ፍሡሕሰ ለፍቅርኪ ዘይፀመዶ፣ በቅድመ ሥዕልኪ እግዝእትየ ለለጊዜ ያነሥእ እዶ፣ ተስፋሁ ይረክብ ወይፌጽም መፍቅዶ።

ዕቀብኒ በተአምርኪ ወአድኅንኒ እምማቴ፣ በከመ አድኃኖ ወልድኪ ለዮናስ ወልደ አማቴ፣ መዋዕለ ዕረፍት ❖አንቲ ማርያም ጰንጠቆስቴ፣ እምኃይለ ድካም ያጸንዕ መዋቴ፣ ኅብስት ስብሐትኪ ወፍቅርኪ ስቴ።

ሴስይኒ ማርያም ለጸማድኪ አሳብ፣ ኅብስተ አእምሮ ሠናየ ወወይነ ጥበብ፣ እመኒ ፈድፈደ ኃጢአትየ እምሕዝብ፣ ተዘከሪ እግዝእትየ በርኅራኄኪ ዕጹብ፣ ከመ አስተኪዮ ማየ ለጽሙእ ከልብ።

ኦ ፍጡነ ረድኤት ለጽኑዕ ወለድኩም፣ ወለነፍሰ ኵሉ ቃውም፣ ጊዮርጊስ የዋህ እንበለ መስፈርት ወዓቅም፣ ከመ እግዝእትከ ቡርክት ማርያም፣ እስመ ርኅሩኀ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም።

ኦ ፍጡነ ረድኤት በብዙኅ ፆታ፣ ከመ እግዝእትከ ርግበ ኤፍራታ፣ በሰማይ በላዕሉ ወበምድር በታሕታ፣ አምሕለከ ጊዮርጊስ በስመ እምከ ቴዎብስታ፣ ሞገሰ ስምከ ተሀበኒ ከመ ስምከ መንታ።

ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩጸተ ነፋስ ወዓውሎ፣ ለዘይጼውዐከ በተወክሎ፣ ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ፣ ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራህየ ኵሎ፣ እስመ ልበ አምላከ ርኅሩኅ በኀቤከ ሀሎ።

አፍጣኒተ ረድኤት ማርያም በጊዜ ምንዳቤ ወዓጸባ፣ ለዓይን እምቀራንባ፣ አንቲ ውእቱ ረዳኢተ ያዕቆብ በቤተ ላባ፣ በኵሉ ኅሊናሃ ወበኵሉ አልባባ፣ ዘኢታፈቅረኪ ነፍስ ትሠሮ እምሕዝባ።

ለዘኢያፈቅረኪ እግዝእትየ ማርያም ውኩፈ ኢይኩን ጸሎቱ፣ ይትገዘም ኑኃ ዓመቱ ወይጥፋእ በከንቱ፣ በአፈ መላእክት ወሰብእ ይትረገም ለለዕለቱ፣ ዘአስተማሰሎ በተውኔት ለማኅሌተ ስምኪ ዝንቱ፣ ጌጋዩ ወኃጢአቱ ኢይትኃደግ ሎቱ።

እሰግድ ቅድመ ማርያም ለዝክረ ስምኪ በጽዋዔ፣ ወእሰግድ ካዕበ ለድንግልናኪ ክልኤ፣ ወእሰግድ ሥልሰ ለሥዕልኪ ቅድመ ጉባኤ፣ ዘኢሰገደሰ ለሥዕልኪ አስሪፆ ምምኤ፣ በሥጋሁ ወበነፍሱ ኢይርከብ ትንሣኤ።

ምንተኑ አዓሥየኪ ዕሤተ፣ በእንተ ኵሉ ዘገበርኪ ሊተ፣ ማርያም ሠናይት ዘታፈቅሪ ምሕረተ፣ ሶበሰ ተትዓቀቢ ዘዚአየ ኃጢአተ፣ እምኢሐዮኩ አሐተ ሰዓተ።

በሰላመ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ፣ ድንግል በኅሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ፣ እመ እግዚአብሔር ጸባዖት ሰላም ለኪ፣ ቡርክት አንቲ እምአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፣ ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ።
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
=>✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                •➢ ሼር // SHARE

🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ምስባክ አመ ፲ወ፬ ለሚያዝያ
ምንጭ :- ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ
አቅራቢ :-ምስባክ ወማኅሌት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ግጻዌ አመ ፲ወ፬ ለሚያዝያ
አቅራቢ :-ምስባክ ወማኅሌት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ምስባክ አመ ፲ወ፫ ለሚያዝያ
ምንጭ :- ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ
አቅራቢ :-ምስባክ ወማኅሌት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ግጻዌ አመ ፲ወ፫ ለሚያዝያ
አቅራቢ :-ምስባክ ወማኅሌት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዶሮ ስንት ሰዓት ይታረዳል? ለሚሉ ሰዎች ጥሩ ምላሽ በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ።




Join እያደረጋችሁ ተመልከቱ👆👆👆




🎉🎉50,000(50K) ቤተሰብ ከልብ እናመሰግናለን 🎉🎉

አሁንም ከዚህ በላይ ገና እንበዛለን ❤️❤️

ቻናሉን በቅንነት ሼር ስለምታደርጉ ከልብ እናመሰግናለን ❤️

በቻናላችን ላይ ይጨመር ወይም ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለ በሀሳብ መስጫው በኩል 👉
@Zethewahdobot ያድርሱን።
🙏🙏🙏

በተጨማሪም 👇👇👇
የስንክሳር ቻናላችን👉 @metsihafe_sinksar
የመዝሙር ቻናላችን👉 @Mezmur_ZeOrthodox21
እንድትቀላቀሉ እና የተለመደውን
ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋርዎን እንዳይረሱ👏
መወያያ 👉 @Mezgebe_Thewadho
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


አመላለስ አመ ለበዓለ ትንሣኤ
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ

Показано 20 последних публикаций.