የእርዳታ ጥሪ ‼️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እናት
የተማሪ ናትናኤል ደመላሽ እናት
ስትሆን ከዚህ በፊት የልብ ህክምና ስትከታተል ነበር። አሁን ላይ ግን ችግሩ ከፍ ስላለ ቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልጋት ተነግሮናል።
ይህንን ቀዶ ጥገና ለማካሄድ የተጠየቀው ገንዘብ እስከ 760,000 ብር ነው።
የሰው መድሃኒቱ ሰው ነውና የአቅማችንን በማጋራት የእኝህን እናት ህይወት እንታደግ።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አካውንቶች በመጠቀም የአቅማችንን እንደግፋቸው።
ንግድ ባንክ 1000298948935
Natnael Demelash
አቢሲኒያ ባንክ69362826
Natnael Demelash
Contact:
+251993655876
ተማሪ ናትናኤል ደመላሽ የ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአምስተኛ ዓመት የፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ ተመራቂ ተማሪ ነው።