✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


           。➴ 。 💡 *    ✧
              。\ | /。 ★
        ೃ✧ ለኡማው ማስታወሻ 💌 ೃ✧
          ★ 。/ | \。 ✧
            。✒️ 。   。    ✫
    -;👥 .° [ @Muslim_group2 ] ୭

─────⊱◈🌟◈⊰─────
┊ ┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ✫ ˚♡ ⋆。
┊ 🔸⋆
⊹.
📬:አስተያየት ༻
@Muslim_comment_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለፆመኞች🫰

https://www.instagram.com/reel/DGrgToTCIkj/?igsh=Ync2M20zY3U5eXlh


የቁርአን_መርሀ_ግብር.pdf
2.1Мб
#PDF

💡:በረመዳን ቁርዓንን📖 ለማኽተም የሚረዱ ፕሮግራሞች ::

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙

#SHARE_The_خير


#ረመዳን_የትዕግስት_ወር

✅:ፆምን ከሚያበላሹም ሆነ ምንዳዉን ሊያጎድሉ ከሚችሉ ነገሮች ሁሉ
#መታገስ ነው።ከአላስፈላጊ ወሬዎች ሁሉ እንታገሳለን ፣ በረሃብ በጥምና በድካም ላይ እንታገሳለን፣ ረጅም ጊዜ ወስደን ቁርአን በመቅራት ላይ እንታገሳለን፣ ለተራዊሕ ሶላት አዘውትረን በመቆም ላይ እንታገሳለን ፣ አላህ ከከለከላቸውና ከማይወዳቸው ነገሮች በመራቅ እንታገሳለን ፣ አላህ ባዘዛቸው ነገሮች ላይ በመጽናት እንታገሳለን ፣ በሚያናድዱ ነገሮች ላይ ላለመናደድ እንታገሳለን ፣ በምላስም ሆነ በእጅ ድንበር በሚያልፉብን ሰዎች ላይ እንታገሳለን ፣ ለሶላት ቆመን ከሚጋፉም ሆነ የሶላት ትኩረታችንን በሚሰርቁት ላይ እንታገሳለን ፣ ደዕዋም ሆነ ሶላት ሲረዝምብን እንታገሳለን ፣ እንቅልፍ በማጣትና ከጣፋጭ እንቅልፍ አቋርጦ በመነሳት ላይ እንታገሳለን። ሌላም ብዙ. . . . .❤

🔘:ያለ ትዕግስት - ከስኬት አይደረስም፣
የአላህ ዉዴታ አይገኝም ፣ ጀነት አይወረስም።

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


#ስለ_ፆም 📝

:ኢስላም ፆምን ግዴታ አድርጎታል፤ ከምግብና ከመጠጥ መቆጠብ ግን ዋና አላማው አይደለም[ልብ በል!¡]። ይልቁንም ነፍስን ከስሜት፣ ከመጥፎ ፍላጎቶች እና ከተከለከሉ ነገሮች ለዘላለም እንድትቆጠብ የማድረጊያ ዘዴ ነው። ይህን ትርጉም የሚያፀባርቀው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ንግግር እንዲህ ይላል

ፆም መጥፎ ንግግር እና እኩይ ስራን እስካልተውክ ድረስ ምግብና መጠጥን መተው ለአላህ ጉዳዩ አይደለም።


‌✿・
📚⁺ [ ቡኻሪ ] ୭

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


رمضان مبارك
         ረመዷን ሙባረክ

🎊 ውድ የአላህ ባሮች እንኳን ደስ አላችሁ!

የተከበረውና የተባረከው የረመዳን ወር መጣላችሁ!
የዘንድሮ ረመዳን ነገ ቅዳሜ የካቲት 22 ነው!
ዛሬ የረመዳን ምሽት ሰላት (ተራዊሕ) ይጀመራል።
ረመዳንን የጾመ ሌሊቱንም በሰላት ያሳለፈ ሰው ያለፉ ወንጀሎቹን አላህ እንደሚምረው ነቢዪ ﷺ ተናግረዋል።

ዛዱል መዓድ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💛

https://www.instagram.com/reel/DGlYxugMKL_/?igsh=MXh2OGZzd3Jud2wzcQ==


#ተውሂድ ☝️

:#ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ ...

➣የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣

➣በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣

➣በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣

➣በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣

➣በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣

➣በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣


┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለምን ታዝናለህ ?

https://www.instagram.com/reel/DGflRDKMxHE/?igsh=MXA1ZzA4bTFvOXlkNg==


ጌታዬ ሆይ! ደግ ባልሆንም ደጋጎችን እወዳለሁ፡፡ መልካም የሚሠራን ሰው ምንዳ ባላገኝም ያመላከተበትን ሰው #አጅር አታሳጣኝ፡፡

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


#ማስታወሻ ✉️

¹:ቀናችንን ከምንጀምርባቸው ነገሮች ሁሉ  ሶላት እና ዚክር ምርጦቹ ናቸው ৲

²:ስንወጣም ሆነ ስንገባ በሁሉም ሁኔታችን ዉስጥ ነቢያችን ላይ ሶለዋት ማውረድ አንርሳ ৲

³:ብናጠፋም ባናጠፋም ምላሣችን ሌት ተቀን የአላህን ምህረት ከመለመን  እንዳይቦዝን ৲

⁴:ማንኛውንም ቃል ከመናገራችን በፊት ቃላቶቻችንን የሚመዘግቡ መላእክት አጠገባችን እንዳሉ አንዘንጋ৲

⁵:ከብዙ ነገር ብንሳነፍ እንኳ  ከዱዓእ ከመሳነፍ እንጠንቀቅ። ከብዙ ነገር ተስፋ ብንቆርጥ ከአላህ እዝነት ግን አንቁረጥ።

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
شهر رمضان ❤

https://www.instagram.com/reel/DGXg6vZsR9K/?igsh=OXJ4MHgydWxmanY5


#ሙስሊም_ነን 🌹

:የዕድሜ መግፋት ፣ የዘመን መለወጥ ፣ የዓመት መቀያየር የማይለዉጠን ሙስሊሞች ነን፡፡ 

:በያመቱ ከአላህ በስተቀር በእውነቱ ሊመለክ የሚገባው ጌታ የሌለ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ ነቢያችን ሙሐመድ ﷺ የአላህ ምርጡ እና የመጨረሻው መልዕክተኛ መሆናቸዉን እንመሰክራለን።
 
:በያመቱ ፈጣሪያችን አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) አጋር የሌለው አንድ አላህ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ ጌታችን የማይወልድ ያልተወለደ ጌታ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ ጌታችን አላህ አምሳያ የሌለው ሰሚም ተመልካችም የሆነ አምላክ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ አምላካችን ከደም ጋናችን በላይ ለኛ ቅርብ የሆነ አምላክ መሆኑን እንመሰክራለን።

:በያመቱ ኢየሱስ የአላህ ባርያ እና መልዕክተኛ መሆናቸዉን እንመሰክራለን።

:በያመቱ መርየም ቅድስት ድንግል የአላህ ባርያ መሆኗን እንመሰክራለን፡፡ 

💌:እኛ የታላቁ ነቢይ ተከታዮች ነን፡፡ እና አላህ መርጦ እስልምናን የሠጠን #ሙስሊሞች_ነን፡፡ በያመቱ በምርጡ በዲናችን እንኮራለን ፣ ደስታኞችም ሆነን ፈጣሪያችንን እናመልካለን፡፡  

- አልሐምዱሊላህ
🤲

┍━━━━━━━━»•»
: «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


#Financial_freedom(💸 ነፃነት)📊

💡:ከሙዝ እና ከገንዘብ እንዲያማርጥ ብለህ ፊትለፊቱ ብታስቀምጥ ዝንጀሮ ያለጥርጥር የሚመርጠው #ሙዝን ነው፡፡ ምክንያቱም #ገንዘቡ ብዙ ሙዝ መግዛት እንደሚችል አያስብማ፡፡

😀:አንዳንድ ሰዎችም እንዲሁ ናቸው፡፡ ለምሳሌ በአንድ የሥራ ፕሮጀክትና #በደሞዝ መካከል ብታማርጣቸው የሚመርጡት #ደሞዝን ነው፡፡ ፕሮጀክቶች ጊዜ ቢወስዱም ከደሞዝ የበለጠ ገቢ እንደሚያመጡና ሕይወትን እንደሚለውጡ አያስተዉሉም፡፡ ቢያስተዉሉም አይደፍሩም፡፡ 

✉️:ሰዎችን በድህነት እንዲማቅቁ ከሚያደርጓቸው ነገሮች መካከል ከሥራ ፕሮጀክቶች የሚገኙ ዕድሎችንና ትርፎችን በአግባቡ አለመማራቸው ነው፡፡ #በትምህርት ቆይታቸው ዕድሜያቸውን በሙሉ ሲማሩ ያሳለፉት ሥራ መፍጠርን ሳይሆን #በደሞዝ ለመቀጠር ነው፡፡ በዚህም የተነሳ ራሣቸውን ከማስተማር ይልቅ በሌሎች መማርን መረጡ፡፡ ሌሎች በነርሱ ያድጋሉ፡፡

:እርግጥ ነው ደሞዝ ከድህነት ሊያወጣ ይችላል፡፡ ነገር ግን ሀብታም ሊያደርግ አይችልም፡፡ በቀን ዉስጥ ለ8 ሰዓታት የሚሠራ የመንግሥት ሠራተኛ ሙሰኛ ካልሆነ በስተቀር መቼም ቢሆን ሀብታም ሊሆን አይችልም፡፡

منقول

አላህ መንገዱን ይክፈትልን !


┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


·̩̩̥͙**•̩̩͙✩•̩̩͙*˚☪˚*•̩̩͙✩•̩̩͙*˚*·̩̩̥͙
┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊  🤍
┊  ┊  🤍
┊  🤍
🤍
┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


#አላህን_ፈሪ

:ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ - رحمه الله تعالى እንዲህ ይላል፦

*《 አላህን ፈሪ ለመሆን ወንጀል አለመስራት መስፈርት አደለም። ከወንጀል ጥቡቅ መሆንም የግድ አደለም። ነገሩ እንደዛ ቢሆን ኖሮ በኡማው አንድም አላህን ፈሪ አይኖርም ነበር። ነገር ግን ከወንጀሉ የቶበተ አላህን ፈሪ ይሆናል። ወንጀሉን ሚያስምር ሌላ መልካም ስራ የሰራም ሰው አላህን ፈሪ ሚለው ውስጥ ይገባል።》.*


‌✿・
📚⁺ [ ሚንሀጁ ሱና ] ୭

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


- የመጠጥ🥛ጊዜ ሱናዎች -

¹:ቢስሚላህ ማለት፣

²:በቀኝ እጅ መጠጣት፣

³:በሚጠጡበት ጊዜ ከዕቃው ውጭ ሶስት ጊዜ በተለያየ ጥጪ ወቅት መተንፈስ፡፡ (በአንድ ጊዜ ጭልጥ አድርጎ አለመጠጣት።

🔖¹: የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በሚጠጡበት ነገር ላይ ሶስት ጊዜ ይተነፍሱ ነበር።

‌✿・
📚⁺ [ ሙስሊም ] ୭

🔖²:#ተቀምጦ_መጠጣት

- የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ፦

🔴لا يشربن أحد منكم قائماً

🔴አንዳችሁ ቆማችሁ እንዳትጠጡ ብለዋል

‌✿・
📚⁺ [ ሙስሊም ] ୭

🔖³ ከጠጡ በኋላ አልሐምዱ ሊልላህ በማለት አላህን ማመስገን፡፡

- የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ፦

🟠إن الله ليرضى عن العبد أن يأكل الأكلة فيحمده عليها .. ويشرب الشربة فيحمده عليها

🟠አንድ ባሪያ ምግብ🍱 በልቶ በዚያም ምግብ ምክንያት ሲያመሰግነው አላህ ይወዳል፡፡ ጠጥቶም🥛 በጠጣው ነገር ምክንያት ሲያመሰግነው ይወዳል ብለዋል፡፡

‌✿・
📚⁺ [ ሙስሊም ] ୭

✔️የምንጠጣው ነገር በተለያየ ጊዜ የተለያየ ነገር ሊሆን ይችላል፡፡ ውሃም ሆነ ሻይ ማኪያቶ አሊያም ሌላ ነገር ሲጠጣ እነኚህን ሱናዎች የሚተገብር ሰው ምንዳው ከፍ ያለ ይሆናል።

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://www.tiktok.com/@husu215?_t=ZM-8tsXeCt0GHt&_r=1


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
❤️‍🩹
https://www.instagram.com/reel/DF8QYmnsZbp/?igsh=MTZlY214amc1YTlpdQ==


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ጌታዬ ሆይ ! ❤️‍🩹

https://www.instagram.com/reel/DF4M1HLiOAe/?igsh=MTlqdXUzemRtZHhpaw==


#ሰላት 🧎‍♂️

አንተ ሰላትን መስገድ የተውከው ሰው ሆይ!

ያንተ ሙሲባ እኮ
ከኢብሊስ በላይ ነው !

ምክንያቱም ኢብሊስ ለአደም አልሰግድም ነው ያለው

አንተ ደግም እኮ ለአደም(ዓለይሂ ሰላም) ጌታ ለሆነው አላህ ሱጅድ አልወርድም እያልክ ነው ያለኸው!"

منقول


┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙

Показано 20 последних публикаций.