አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ!
#ነዒማ_ይመር የ3 ልጆች እናት ስትሆን በኪራይ ቤት
የምትኖር ቋሚ የሆነ ስራ የሌላት እና ልጆቿን በአገኘቸው
አጋጣሚ ልብስ በማጠብ እና የሰው እጅ በመጠበቅ እያስተዳደረቻቸው ትገኛለች። ሆኖም ለዚህች ምስኪን እህታችን
ስራ ማስጀመሪያ የሚሆን ነገር ስላሰብን #2500 የሚሆን ብር ያስፈልጋል። በግሏ እንጀራ እየጋገረች ልጆቿን በሰላም እንድታስተዳድር እና የሰው ፊት ከመቆም ሰበብ እንሁንላት።
ይህችን እህታችንን በተቻለን አቅም ባለን ነገር ሁሉ እናግዛት።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁ. ፦ 1000 2795 22137
ለበለጠ መረጃ :-
📞 ስልክ:- /0911964838
/0935519489
/0932639747
ወይም በቴሌግራም
@Ekram35 / @Umiyeeeee
ላይ ልታገኙን ትችላላችሁ!🙏
"መስራት ለሚችሉ እጆች ስራ እንስጣቸው።"
@NesraHawassaMuslims