#update የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ካሉት 19,500 ሰራተኞቹ ግማሽ ያህሉን #አሰናበተ። ፎርቹን እንደዘገበው ከያዝነው ወር ጀምሮ ስምንት ሺ ያህል ሰራተኞችን እንዲቀጥሉ ቀሪዎቹ ግን ወደ ሌሎች ተቋማት እንዲዛወሩና የተወሰኑት ሙሉ በሙሉ ኮንትራታቸው ተቋርጦ እንዲሰናበቱ ተደረጓል።
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@News_24Hour
@News_24Hour
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@News_24Hour
@News_24Hour