⬆️በአማራ ክልል ከታህሳስ 1 ቀን ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የጦር መሳሪያ ምዝገባና ፍቃድ ዛሬ ተጠናቋል።
በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ አርሶ አደሮች ከ26 አመታት በኅላ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈቃድ ያገኙ ሲሆን አቶ ሙሀመድ ሁሴን፤ አቶ ታመነ አስማረ እና አቶ አዲሱ አይችሉህም በግላቸው የሰሯቸውን ከፊል አውቶማቲክ መሳሪያዎችን አስመዝግበዋል።
@News_24Hour