ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Эротика


@Tewahdo27
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴
“በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል። — ዳንኤል 12፥1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Эротика
Статистика
Фильтр публикаций


✞ ​​የብርሀን ደጅ ናት ✞

የብርሀን ደጅ ናት ድንግል እናታችን
ከሰማይ እያበራች ደስ አለው ልባችን
ፍቅርሽን ሰላምሽን ድኅነት ይኹነን ኦኦ
ፍጥረት /በሙሉ/[፪] ፊትሽ ይወድቃሉ
ፀጋሽ ይድረሰን[፪] ይሰጠን እያሉ


        አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የእኔ ልብ ምን ጽድቅ አለው አንቺ ለማስተናገድ
የኃጢአት ጎተራ ነው የተሞላው በስስት
ኧረ እንዴት[፪] ድንግል ትኑርበት ኦኦ
አትጸየፍም የእኔ ልብ ታሰናዳዋለች
ስለኃጥአቴ የእኔ እናት ምልጃ ታቀርባለች

        አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ልባቸውን የዘጉ ድንግልን ለማስገባት
ሕሊናቸው ይመለስ እንጸልይ ለዚህ ጥፋት
አምላክን ይዛ ነው ድንግል የምትመጣው ኦኦ
እሷን ስንመልስ ጌታን ነው የምናስቀይመው

             መዝሙር|
        የአእላፋት ዝማሬ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ
!

   ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
    @ortodox_27
   ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈


አንቺን ያመነ ሰው መች ይሰናከላል ........
ምልጃሽ የገባው ሰው ስምሽን ያነሳል
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመንገዴ ላይ ሁሉ አንቺ ቅደሚልኝ ።
@ortodox_27










Репост из: Habeshan_Cuties_Review
ፍቅር እንደ ሞት የፀናች ናት!
https://vm.tiktok.com/ZMkBceUYQ/


Репост из: Habeshan_Cuties_Review
ፍቅር እንደ ሞት የፀናች ናት!
https://vm.tiktok.com/ZMkBceUYQ/


በወርቅ ቀለም ተጽፈሻል ድንግል ሆይ ለኔ ተሠጥተሻል
አከብርሻለሁ እመቤቴ ተስፋ ጽዮን ነሽ ለህይወቴ🙏❤🙏
@Ortodox_27


ስምሽን ስጠራው ድንግል
ስምሽን ስጠራው ማርያም
ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ
ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ
በፈቀደ እግዚአብሔር በአባቶቼ ፀጋ
ሰዓሊለነ እላለው ሲመሽም ሲነጋ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ
አስቦሻልና በቃና ገሊላ
የሰላም እናቱ ሰላም ልበልሽ
ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግነንሽ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ
አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ
በአንድ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ
ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

"ስምሽን ስጠራው ድንግል"
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
@ortodox _27


ድንግል ማርያም

ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው
አይደክመኝ እኔ ብደጋግመው
አሁንም ጠራሁሽ አላስችልህ ቢለኝ
አውቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ/2x/
......

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት አይለየን። በጸሎቷ ታስበን።

#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንዲት_ጥምቀት
#ቅዱሳን
#ድንግል
#ተዋህዶ
#OrthodoxChurch
#ኢትዮጵያ
@ortodox_27


#ዲን_አቤንኤዘር #fypシ #ዲን_አቤንኤዘር #foryou


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://t.me/Orthodox_Tewahdo22

Показано 13 последних публикаций.